ምሳሌ 10:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ከቃላት ብዛት ስህተት አይታጣም፤+ከንፈሩን የሚገታ ግን ልባም ሰው ነው።+ ምሳሌ 17:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 አዋቂ ሰው ንግግሩ ቁጥብ ነው፤+ጥልቅ ግንዛቤ ያለው ሰውም የተረጋጋ ነው።*+