ቆላስይስ 3:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 አሁን ግን ቁጣን፣ ንዴትን፣ ክፋትንና+ ስድብን+ ሁሉ ከእናንተ አስወግዱ፤ ጸያፍ ንግግርም+ ከአፋችሁ አይውጣ። 1 ጴጥሮስ 2:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 እንግዲህ ክፋትን ሁሉ፣ ማታለልን፣ ግብዝነትን፣ ቅናትንና ሐሜትን ሁሉ አስወግዱ።+