የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘዳግም 29:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 9 በመሆኑም የምታደርጉት ነገር ሁሉ መልካም እንዲሆንላችሁ የዚህን ቃል ኪዳን ቃላት ጠብቁ፤ ደግሞም ታዘዙ።+

  • መዝሙር 1:1, 2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 1 በክፉዎች ምክር የማይሄድ፣

      በኃጢአተኞች መንገድ+ የማይቆም፣

      በፌዘኞችም+ ወንበር የማይቀመጥ ሰው ደስተኛ ነው።

       2 ይልቁንም በይሖዋ ሕግ ደስ ይለዋል፤+

      ሕጉንም በቀንና በሌሊት በለሆሳስ ያነበዋል።*+

  • መዝሙር 112:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 112 ያህን አወድሱ!*+

      א [አሌፍ]

      ይሖዋን የሚፈራና+

      ב [ቤት]

      ትእዛዛቱን እጅግ የሚወድ ሰው ደስተኛ ነው።+

  • መዝሙር 119:2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  2 ማሳሰቢያዎቹን የሚጠብቁ፣+

      እሱን በሙሉ ልባቸው የሚፈልጉ ደስተኞች ናቸው።+

  • ማቴዎስ 7:21
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 21 “‘ጌታ ሆይ፣ ጌታ ሆይ’ የሚለኝ ሁሉ ወደ መንግሥተ ሰማያት አይገባም፤ ወደ መንግሥተ ሰማያት የሚገባው በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ ብቻ ነው።+

  • ያዕቆብ 1:25
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 25 ሆኖም ነፃ የሚያወጣውን ፍጹም ሕግ+ በትኩረት የሚመለከትና በዚያ የሚጸና ሰው ሰምቶ የሚረሳ ሳይሆን በሥራ ላይ የሚያውል ሰው ነው፤ በሚያደርገውም ነገር ደስተኛ ይሆናል።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ