ምሳሌ 16:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 የማይረባ ሰው ክፋትን ይምሳል፤+ንግግሩ እንደሚለበልብ እሳት ነው።+ ማቴዎስ 12:36, 37 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 36 ነገር ግን እላችኋለሁ፣ ሰዎች ለሚናገሩት ከንቱ ቃል ሁሉ በፍርድ ቀን ይጠየቁበታል፤+ 37 ከቃልህ የተነሳ ጻድቅ ትባላለህና፤ ከቃልህም የተነሳ ትኮነናለህ።”
36 ነገር ግን እላችኋለሁ፣ ሰዎች ለሚናገሩት ከንቱ ቃል ሁሉ በፍርድ ቀን ይጠየቁበታል፤+ 37 ከቃልህ የተነሳ ጻድቅ ትባላለህና፤ ከቃልህም የተነሳ ትኮነናለህ።”