ማቴዎስ 5:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 “ሰላም ፈጣሪዎች* ደስተኞች ናቸው፤+ የአምላክ ልጆች ይባላሉና። 1 ጴጥሮስ 3:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ክፉ ከሆነ ነገር ይራቅ፤+ መልካም የሆነውንም ያድርግ፤+ ሰላምን ይፈልግ፤ ይከተለውም።+