ምሳሌ 18:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ሰው ለውድቀት ከመዳረጉ በፊት ልቡ ይታበያል፤+ትሕትና ግን ክብርን ትቀድማለች።+ ማቴዎስ 18:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ስለዚህ በመንግሥተ ሰማያት ከሁሉ የሚበልጠው እንደዚህ ትንሽ ልጅ ራሱን ዝቅ የሚያደርግ ነው፤+ ፊልጵስዩስ 2:8, 9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ከዚህም በላይ ሰው ሆኖ በመጣ ጊዜ* ራሱን ዝቅ በማድረግ እስከ ሞት ድረስ ያውም በመከራ እንጨት*+ ላይ እስከ መሞት ድረስ ታዛዥ ሆኗል።+ 9 በዚህም ምክንያት አምላክ የላቀ ቦታ በመስጠት ከፍ ከፍ አደረገው፤+ እንዲሁም ከሌላ ከማንኛውም ስም በላይ የሆነ ስም በደግነት ሰጠው፤+
8 ከዚህም በላይ ሰው ሆኖ በመጣ ጊዜ* ራሱን ዝቅ በማድረግ እስከ ሞት ድረስ ያውም በመከራ እንጨት*+ ላይ እስከ መሞት ድረስ ታዛዥ ሆኗል።+ 9 በዚህም ምክንያት አምላክ የላቀ ቦታ በመስጠት ከፍ ከፍ አደረገው፤+ እንዲሁም ከሌላ ከማንኛውም ስም በላይ የሆነ ስም በደግነት ሰጠው፤+