ያዕቆብ 3:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ምላስን ግን ሊገራ የሚችል አንድም ሰው የለም። ምላስ ገዳይ መርዝ የሞላባት፣ ለመቆጣጠር የምታስቸግር ጎጂ ነገር ናት።+