ኤፌሶን 6:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 የዲያብሎስን መሠሪ ዘዴዎች* መቋቋም እንድትችሉ ከአምላክ የሚገኘውን ሙሉ የጦር ትጥቅ ልበሱ፤+ ያዕቆብ 4:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ስለዚህ ራሳችሁን ለአምላክ አስገዙ፤+ ዲያብሎስን ግን ተቃወሙት፤+ እሱም ከእናንተ ይሸሻል።+