-
ዘፀአት 12:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 የምትመርጡት በግ እንከን የሌለበት፣+ ተባዕትና አንድ ዓመት የሞላው መሆን ይኖርበታል። ከበግ ጠቦቶች ወይም ከፍየሎች መካከል መምረጥ ትችላላችሁ።
-
-
ዘሌዋውያን 22:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 ተቀባይነት ስለማያስገኝላችሁ እንከን ያለበትን ማንኛውንም ነገር አታቅርቡ።+
-