ኤፌሶን 5:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 እናንተ በአንድ ወቅት ጨለማ ውስጥ ነበራችሁና፤ አሁን ግን የጌታ በመሆናችሁ+ ብርሃን ውስጥ ናችሁ።+ የብርሃን ልጆች ሆናችሁ መመላለሳችሁን ቀጥሉ፤ ቆላስይስ 1:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 እሱ ከጨለማው ሥልጣን ታድጎን+ ወደሚወደው ልጁ መንግሥት አሻግሮናል፤