ዘፍጥረት 18:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 በመሆኑም ሣራ “አሁን እንዲህ አርጅቼ ጌታዬም ዕድሜው ገፍቶ እያለ በእርግጥ እንዲህ ዓይነት ደስታ ላገኝ እችላለሁ?”+ ብላ በማሰብ በልቧ ሳቀች። ኤፌሶን 5:33 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 33 ይሁንና ከእናንተ እያንዳንዱ ራሱን እንደሚወድ ሁሉ ሚስቱንም ይውደድ፤+ በሌላ በኩል ደግሞ ሚስት ባሏን በጥልቅ ታክብር።+