መዝሙር 119:105 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 105 ቃልህ ለእግሬ መብራት፣ለመንገዴም ብርሃን ነው።+ ዮሐንስ 1:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ለሁሉም ዓይነት ሰው ብርሃን የሚሰጠው እውነተኛው ብርሃን ወደ ዓለም የሚመጣበት ጊዜ ደርሶ ነበር።+