ዮሐንስ 13:34 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 34 እርስ በርሳችሁ እንድትዋደዱ አዲስ ትእዛዝ እሰጣችኋለሁ፤ እኔ እንደወደድኳችሁ+ እናንተም እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ።+