ማቴዎስ 10:41 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 41 ነቢይን ስለ ነቢይነቱ የሚቀበል ሁሉ የነቢይን ዋጋ ያገኛል፤+ ጻድቅን ስለ ጻድቅነቱ የሚቀበል ሁሉ የጻድቅን ዋጋ ያገኛል። ሮም 12:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ለቅዱሳን እንደየችግራቸው ያላችሁን አካፍሉ።+ የእንግዳ ተቀባይነትን ባሕል አዳብሩ።+ ፊልሞና 22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ከዚህም ሌላ ጸሎታችሁ ተሰምቶ ወደ እናንተ እንደምመለስ*+ ተስፋ ስለማደርግ ማረፊያ አዘጋጅልኝ። 1 ጴጥሮስ 4:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ሳታጉረመርሙ አንዳችሁ ለሌላው የእንግዳ ተቀባይነት መንፈስ አሳዩ።+