ቲቶ 3:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ይህን ያደረገው በእሱ ጸጋ አማካኝነት ከጸደቅን+ በኋላ ከተስፋችን ጋር በሚስማማ ሁኔታ የዘላለም ሕይወትን+ እንድንወርስ ነው።+ 1 ዮሐንስ 1:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 (አዎ፣ ይህ ሕይወት ተገልጧል፤ እኛም አይተናል፤ ደግሞም እየመሠከርን ነው፤+ እንዲሁም በአብ ዘንድ የነበረውንና ለእኛ የተገለጠውን የዘላለም ሕይወት+ ለእናንተ እየነገርናችሁ ነው፤) 1 ዮሐንስ 2:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 ከዚህም በተጨማሪ እሱ ራሱ የገባልን የተስፋ ቃል የዘላለም ሕይወት ነው።+
2 (አዎ፣ ይህ ሕይወት ተገልጧል፤ እኛም አይተናል፤ ደግሞም እየመሠከርን ነው፤+ እንዲሁም በአብ ዘንድ የነበረውንና ለእኛ የተገለጠውን የዘላለም ሕይወት+ ለእናንተ እየነገርናችሁ ነው፤)