ኤፌሶን 1:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 በተጨማሪም ሁሉንም ነገር ከእግሩ በታች አስገዛለት፤+ ከጉባኤው ጋር በተያያዘም በሁሉ ነገር ላይ ራስ አደረገው፤+