ኢሳይያስ 53:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ግፍ ተፈጸመበት፤+ መከራም ለመቀበል ፈቃደኛ ሆነ፤+ነገር ግን አፉን አልከፈተም። እንደ በግ ለመታረድ ተነዳ፤+በሸላቾቿ ፊት ዝም እንደምትል በግ፣እሱም አፉን አልከፈተም።+ 1 ጴጥሮስ 1:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ከዚህ ይልቅ ነፃ የወጣችሁት ነውርና እንከን እንደሌለበት በግ+ ደም ባለ ውድ ደም+ ይኸውም በክርስቶስ ደም ነው።+
7 ግፍ ተፈጸመበት፤+ መከራም ለመቀበል ፈቃደኛ ሆነ፤+ነገር ግን አፉን አልከፈተም። እንደ በግ ለመታረድ ተነዳ፤+በሸላቾቿ ፊት ዝም እንደምትል በግ፣እሱም አፉን አልከፈተም።+