መዝሙር 141:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ጸሎቴ በአንተ ፊት እንደተዘጋጀ ዕጣን ይሁን፤+የተዘረጉት እጆቼ ምሽት ላይ እንደሚቀርብ የእህል መባ ይሁኑ።+ ራእይ 8:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 በመልአኩ እጅ ያለው የዕጣኑ ጭስ እንዲሁም የቅዱሳኑ ጸሎት+ በአምላክ ፊት ወደ ላይ ወጣ።