ኢሳይያስ 2:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ይሖዋ አስፈሪ ከመሆኑ የተነሳናከታላቅ ግርማው የተነሳበዓለት ውስጥ ተደበቅ፤ በመሬትም ውስጥ ተሸሸግ።+ ኢሳይያስ 2:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ይሖዋ ምድርን በሽብር ለማንቀጥቀጥ በሚነሳበት ጊዜ፣አስፈሪ ከመሆኑ የተነሳናከታላቅ ግርማው የተነሳ+ሰዎች በዓለት ዋሻዎችናበጉድጓዶች ውስጥ* ይደበቃሉ።+