መዝሙር 1:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ይልቁንም በይሖዋ ሕግ ደስ ይለዋል፤+ሕጉንም በቀንና በሌሊት በለሆሳስ ያነበዋል።*+ ዮሐንስ 13:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 እነዚህን ነገሮች ስለምታውቁ ብትፈጽሟቸው ደስተኞች ናችሁ።+ ያዕቆብ 1:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ሆኖም ቃሉን የምታደርጉ ሁኑ+ እንጂ የውሸት ምክንያት እያቀረባችሁ ራሳችሁን በማታለል ሰሚዎች ብቻ አትሁኑ።