ራእይ 12:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ሌላ ምልክት በሰማይ ታየ። እነሆ፣ ሰባት ራሶችና አሥር ቀንዶች ያሉት፣ በራሶቹም ላይ ሰባት ዘውዶች የደፋ፣ ደማቅ ቀይ ቀለም ያለው ታላቅ ዘንዶ+ ታየ፤ ራእይ 20:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 እሱም ዘንዶውን+ ያዘውና ለ1,000 ዓመት አሰረው፤ ይህም ዘንዶ ዲያብሎስና+ ሰይጣን+ የሆነው የጥንቱ እባብ+ ነው።