ሉቃስ 10:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 በዚህ ጊዜ ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፦ “ሰይጣን እንደ መብረቅ ከሰማይ ሲወድቅ አየሁ።+ ራእይ 12:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ዘንዶውም ወደ ምድር እንደተወረወረ+ ባየ ጊዜ ወንድ ልጅ በወለደችው ሴት ላይ ስደት አደረሰባት።+