ዘዳግም 32:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 እሱ ዓለት፣ የሚያደርገውም ነገር ሁሉ ፍጹም ነው፤+መንገዶቹ ሁሉ ፍትሕ ናቸውና።+ እሱ ፈጽሞ ፍትሕን የማያጓድል+ ታማኝ+ አምላክ ነው፤ጻድቅና ትክክለኛ ነው።+ መዝሙር 145:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ይሖዋ በመንገዱ ሁሉ ጻድቅ፣+በሥራውም ሁሉ ታማኝ ነው።+
4 እሱ ዓለት፣ የሚያደርገውም ነገር ሁሉ ፍጹም ነው፤+መንገዶቹ ሁሉ ፍትሕ ናቸውና።+ እሱ ፈጽሞ ፍትሕን የማያጓድል+ ታማኝ+ አምላክ ነው፤ጻድቅና ትክክለኛ ነው።+