ማቴዎስ 16:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ደግሞም እልሃለሁ፦ አንተ ጴጥሮስ ነህ፤+ በዚህች ዓለት+ ላይ ጉባኤዬን እገነባለሁ፤ የመቃብር* በሮችም አያሸንፏትም። ዮሐንስ 6:54 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 54 ሥጋዬን የሚበላና ደሜን የሚጠጣ ሁሉ የዘላለም ሕይወት አለው፤ በመጨረሻውም ቀን ከሞት አስነሳዋለሁ፤+ ዮሐንስ 11:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 ኢየሱስም እንዲህ አላት፦ “ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ።+ በእኔ የሚያምን* ሁሉ ቢሞት እንኳ እንደገና ሕያው ይሆናል፤