ኢሳይያስ 44:27, 28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 ጥልቁን ውኃ ‘ደረቅ ሁን፤ወንዞችህንም ሁሉ አደርቃለሁ’+ እላለሁ፤28 ስለ ቂሮስ+ ‘እሱ እረኛዬ ነው፤ፈቃዴንም ሁሉ ሙሉ በሙሉ ይፈጽማል’+ እላለሁ፤ስለ ኢየሩሳሌም ‘ዳግም ትገነባለች’፤ ስለ ቤተ መቅደሱም ‘መሠረትህ ይጣላል’+ እላለሁ።”
27 ጥልቁን ውኃ ‘ደረቅ ሁን፤ወንዞችህንም ሁሉ አደርቃለሁ’+ እላለሁ፤28 ስለ ቂሮስ+ ‘እሱ እረኛዬ ነው፤ፈቃዴንም ሁሉ ሙሉ በሙሉ ይፈጽማል’+ እላለሁ፤ስለ ኢየሩሳሌም ‘ዳግም ትገነባለች’፤ ስለ ቤተ መቅደሱም ‘መሠረትህ ይጣላል’+ እላለሁ።”