ኤርምያስ 50:38 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 38 ውኃዎቿ ይበከላሉ፤ ይደርቃሉም።+ የተቀረጹ ምስሎች ምድር ናትና፤+አስፈሪ በሆኑት ራእዮቻቸው የተነሳ እንደ እብድ ያደርጋቸዋል።