-
ኢሳይያስ 44:27አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
27 ጥልቁን ውኃ ‘ደረቅ ሁን፤
ወንዞችህንም ሁሉ አደርቃለሁ’+ እላለሁ፤
-
ኤርምያስ 51:36, 37አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
36 ስለዚህ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦
ባሕሯን አደርቃለሁ፤ የውኃ ጉድጓዶቿንም ደረቅ አደርጋለሁ።+
-
-
-