ኤርምያስ 51:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 “አንቺ በብዙ ውኃዎች ላይ የምትኖሪ፣+በሀብትም የበለጸግሽ ሆይ፣+መጨረሻሽ ቀርቧል፤ አላግባብ የምታገኚው ትርፍ ገደቡ ላይ ደርሷል።+ ራእይ 17:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 እሱም እንዲህ አለኝ፦ “አመንዝራዋ ተቀምጣባቸው ያየሃቸው ውኃዎች ወገኖችን፣ ብዙ ሕዝብን፣ ብሔራትንና ቋንቋዎችን ያመለክታሉ።+ ራእይ 19:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ምክንያቱም ፍርዶቹ እውነትና ጽድቅ ናቸው።+ ምድርን በዝሙቷ* ባረከሰችው በታላቂቱ አመንዝራ ላይ የፍርድ እርምጃ ወስዷልና፤ እንዲሁም ስለ ባሪያዎቹ ደም ተበቅሏታል።”*+
2 ምክንያቱም ፍርዶቹ እውነትና ጽድቅ ናቸው።+ ምድርን በዝሙቷ* ባረከሰችው በታላቂቱ አመንዝራ ላይ የፍርድ እርምጃ ወስዷልና፤ እንዲሁም ስለ ባሪያዎቹ ደም ተበቅሏታል።”*+