ዘፀአት 32:32 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 32 ሆኖም አሁን ፈቃድህ ከሆነ ኃጢአታቸውን ይቅር በል፤+ ካልሆነ ግን እባክህ እኔን ከጻፍከው መጽሐፍህ ላይ ደምስሰኝ።”+ መዝሙር 69:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 ከሕያዋን መጽሐፍ* ይደምሰሱ፤+በጻድቃንም መካከል አይመዝገቡ።+ ፊልጵስዩስ 4:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 አዎ፣ እውነተኛ የሥራ አጋሬ የሆንከው አንተም፣ ከቀሌምንጦስና ስማቸው በሕይወት መጽሐፍ ውስጥ ከሰፈረው+ ከቀሩት የሥራ ባልደረቦቼ ጋር ለምሥራቹ ሲሉ ከጎኔ ተሰልፈው ብዙ የደከሙትን* እነዚህን ሴቶች መርዳትህን እንድትቀጥል አደራ እልሃለሁ።
3 አዎ፣ እውነተኛ የሥራ አጋሬ የሆንከው አንተም፣ ከቀሌምንጦስና ስማቸው በሕይወት መጽሐፍ ውስጥ ከሰፈረው+ ከቀሩት የሥራ ባልደረቦቼ ጋር ለምሥራቹ ሲሉ ከጎኔ ተሰልፈው ብዙ የደከሙትን* እነዚህን ሴቶች መርዳትህን እንድትቀጥል አደራ እልሃለሁ።