ራእይ 14:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 የአምላክን ትእዛዛት የሚጠብቁና የኢየሱስን እምነት አጥብቀው የሚከተሉ+ ቅዱሳን፣+ መጽናት የሚያስፈልጋቸው እዚህ ላይ ነው።”