ራእይ 6:9, 10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 አምስተኛውን ማኅተም በከፈተ ጊዜ በአምላክ ቃል የተነሳና በሰጡት ምሥክርነት የተነሳ የታረዱትን ሰዎች ነፍሳት*+ ከመሠዊያው በታች+ አየሁ።+ 10 እነሱም “ቅዱስና እውነተኛ የሆንከው ሉዓላዊ ጌታ ሆይ፣+ በምድር በሚኖሩት ላይ የማትፈርደውና ደማችንን የማትበቀለው እስከ መቼ ነው?”+ ብለው በታላቅ ድምፅ ጮኹ። ራእይ 16:5, 6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 እኔም በውኃዎች ላይ ሥልጣን ያለው መልአክ እንዲህ ሲል ሰማሁ፦ “ያለህና የነበርክ+ ታማኝ አምላካችን፣+ እነዚህን የፍርድ ውሳኔዎች ስላስተላለፍክ አንተ ጻድቅ ነህ፤+ 6 ምክንያቱም የቅዱሳንንና የነቢያትን ደም አፍስሰዋል፤+ አንተም ደም እንዲጠጡ ሰጥተሃቸዋል፤+ ደግሞም ይገባቸዋል።”+
9 አምስተኛውን ማኅተም በከፈተ ጊዜ በአምላክ ቃል የተነሳና በሰጡት ምሥክርነት የተነሳ የታረዱትን ሰዎች ነፍሳት*+ ከመሠዊያው በታች+ አየሁ።+ 10 እነሱም “ቅዱስና እውነተኛ የሆንከው ሉዓላዊ ጌታ ሆይ፣+ በምድር በሚኖሩት ላይ የማትፈርደውና ደማችንን የማትበቀለው እስከ መቼ ነው?”+ ብለው በታላቅ ድምፅ ጮኹ።
5 እኔም በውኃዎች ላይ ሥልጣን ያለው መልአክ እንዲህ ሲል ሰማሁ፦ “ያለህና የነበርክ+ ታማኝ አምላካችን፣+ እነዚህን የፍርድ ውሳኔዎች ስላስተላለፍክ አንተ ጻድቅ ነህ፤+ 6 ምክንያቱም የቅዱሳንንና የነቢያትን ደም አፍስሰዋል፤+ አንተም ደም እንዲጠጡ ሰጥተሃቸዋል፤+ ደግሞም ይገባቸዋል።”+