ራእይ 16:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 እንዲያውም እነዚህ በአጋንንት መንፈስ የተነገሩ ቃላት ናቸው፤ ተአምራዊ ምልክቶችም ይፈጽማሉ፤+ እነሱም ሁሉን ቻይ በሆነው አምላክ ታላቅ ቀን+ ወደሚካሄደው ጦርነት ሊሰበስቧቸው+ ወደ ዓለም ነገሥታት ሁሉ ይወጣሉ። ራእይ 16:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 እነሱም ነገሥታቱን በዕብራይስጥ አርማጌዶን*+ ወደሚባል ስፍራ ሰበሰቧቸው።
14 እንዲያውም እነዚህ በአጋንንት መንፈስ የተነገሩ ቃላት ናቸው፤ ተአምራዊ ምልክቶችም ይፈጽማሉ፤+ እነሱም ሁሉን ቻይ በሆነው አምላክ ታላቅ ቀን+ ወደሚካሄደው ጦርነት ሊሰበስቧቸው+ ወደ ዓለም ነገሥታት ሁሉ ይወጣሉ።