ራእይ 1:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 “እኔ አልፋና ኦሜጋ፣*+ ያለው፣ የነበረውና የሚመጣው፣ ሁሉን ቻይ ነኝ” ይላል ይሖዋ* አምላክ።+ ራእይ 22:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 እኔ አልፋና ኦሜጋ፣*+ ፊተኛውና ኋለኛው፣ የመጀመሪያውና የመጨረሻው ነኝ።