ኢሳይያስ 48:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ያዕቆብ ሆይ፣ የጠራሁህም እስራኤል ሆይ፣ ስማኝ። እኔ ምንጊዜም ያው ነኝ።+ የመጀመሪያው እኔ ነኝ፤ የመጨረሻውም እኔ ነኝ።+ ራእይ 21:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 እንዲህም አለኝ፦ “እነዚህ ነገሮች ተፈጽመዋል! እኔ አልፋና ኦሜጋ፣* የመጀመሪያውና የመጨረሻው ነኝ።+ ለተጠማ ሁሉ ከሕይወት ውኃ ምንጭ በነፃ* እሰጣለሁ።+ ራእይ 22:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 እኔ አልፋና ኦሜጋ፣*+ ፊተኛውና ኋለኛው፣ የመጀመሪያውና የመጨረሻው ነኝ።