ራእይ 16:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 “እነሆ፣ እንደ ሌባ እመጣለሁ።+ ራቁቱን እንዳይሄድና ሰዎች ኀፍረቱን እንዳያዩበት+ ነቅቶ የሚኖርና+ መደረቢያውን የሚጠብቅ ሰው ደስተኛ ነው።” ራእይ 22:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 “ስለ እነዚህ ነገሮች የሚመሠክረው ‘አዎ፣ ቶሎ እመጣለሁ’+ ይላል።” “አሜን! ጌታ ኢየሱስ፣ ና።”