-
ኢሳይያስ 40:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
እነሆ፣ የሚከፍለው ወሮታ ከእሱ ጋር ነው፤
የሚመልሰውም ብድራት በፊቱ አለ።+
-
-
ሮም 2:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 እሱም ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው ይከፍለዋል፦+
-