የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 91
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • በአምላክ ሚስጥራዊ ቦታ ጥበቃ ማግኘት

        • ከወፍ አዳኙ ወጥመድ መዳን (3)

        • በአምላክ ክንፎች ሥር መጠጊያ ማግኘት (4)

        • ‘በአጠገብህ ሺህ ቢወድቁም ወደ አንተ አይደርስም’ (7)

        • “መላእክቱን ስለ አንተ ያዛል” (11)

መዝሙር 91:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 27:5፤ 31:20፤ 32:7
  • +መዝ 57:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2010፣ ገጽ 26-27

    1/15/2010፣ ገጽ 9-10

    7/15/2006፣ ገጽ 13

    11/15/2001፣ ገጽ 16

መዝሙር 91:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 18:2፤ ምሳሌ 18:10
  • +ምሳሌ 3:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2010፣ ገጽ 9-10

    11/15/2001፣ ገጽ 16

መዝሙር 91:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2010፣ ገጽ 9-10

    10/1/2007፣ ገጽ 26

    11/15/2001፣ ገጽ 16

መዝሙር 91:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ማንም አጠገብህ እንዳይደርስ በላባዎቹ ይከልልሃል።”

  • *

    ወይም “ምሽግ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 19:4፤ ዘዳ 32:11፤ ሩት 2:12
  • +መዝ 57:3፤ 86:15
  • +ዘፍ 15:1፤ መዝ 84:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/1/2002፣ ገጽ 12

    11/15/2001፣ ገጽ 16-17

    6/15/2001፣ ገጽ 26

    4/15/2000፣ ገጽ 7

መዝሙር 91:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 64:2, 3፤ 121:4, 6፤ ኢሳ 54:17፤ 60:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2001፣ ገጽ 17-18

መዝሙር 91:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2010፣ ገጽ 10

    11/15/2001፣ ገጽ 17-18

መዝሙር 91:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 12:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2001፣ ገጽ 18-19

መዝሙር 91:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በቀል።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2001፣ ገጽ 18-19

መዝሙር 91:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ምሽግህ፤ መጠጊያህ” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 71:3፤ 90:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2001፣ ገጽ 19

መዝሙር 91:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 12:21

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2001፣ ገጽ 19

መዝሙር 91:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 23:20፤ ዕብ 1:7, 14
  • +2ነገ 6:17፤ መዝ 34:7፤ ማቴ 18:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2010፣ ገጽ 10

    11/15/2001፣ ገጽ 19

መዝሙር 91:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 37:24፤ ማቴ 4:6፤ ሉቃስ 4:10, 11
  • +ኢሳ 63:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2001፣ ገጽ 19

መዝሙር 91:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    በእስያና በአፍሪካ የሚገኝ እጅግ መርዘኛ የሆነ እባብ፤ ኮብራ።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 10:19

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2011፣ ገጽ 26-27

    10/1/2007፣ ገጽ 26

    11/15/2001፣ ገጽ 19-20

መዝሙር 91:14

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ከእኔ ጋር ስለተቆራኘ።”

  • *

    ወይም “ለስሜ እውቅና ስለሚሰጥ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 18:2
  • +መዝ 9:10፤ ምሳሌ 18:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 174

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 14

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2014፣ ገጽ 17

    7/1/2010፣ ገጽ 3

    11/15/2001፣ ገጽ 20

መዝሙር 91:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 10:13፤ ዕብ 5:7
  • +መዝ 138:7፤ ኢሳ 43:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2001፣ ገጽ 20

መዝሙር 91:16

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የእኔን ማዳን እንዲያይ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 21:1, 4፤ ምሳሌ 3:1, 2
  • +ኢሳ 45:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2001፣ ገጽ 20

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 91:1መዝ 27:5፤ 31:20፤ 32:7
መዝ. 91:1መዝ 57:1
መዝ. 91:2መዝ 18:2፤ ምሳሌ 18:10
መዝ. 91:2ምሳሌ 3:5
መዝ. 91:4ዘፀ 19:4፤ ዘዳ 32:11፤ ሩት 2:12
መዝ. 91:4መዝ 57:3፤ 86:15
መዝ. 91:4ዘፍ 15:1፤ መዝ 84:11
መዝ. 91:5መዝ 64:2, 3፤ 121:4, 6፤ ኢሳ 54:17፤ 60:2
መዝ. 91:7ዘፀ 12:13
መዝ. 91:9መዝ 71:3፤ 90:1
መዝ. 91:10ምሳሌ 12:21
መዝ. 91:11ዘፀ 23:20፤ ዕብ 1:7, 14
መዝ. 91:112ነገ 6:17፤ መዝ 34:7፤ ማቴ 18:10
መዝ. 91:12መዝ 37:24፤ ማቴ 4:6፤ ሉቃስ 4:10, 11
መዝ. 91:12ኢሳ 63:9
መዝ. 91:13ሉቃስ 10:19
መዝ. 91:14መዝ 18:2
መዝ. 91:14መዝ 9:10፤ ምሳሌ 18:10
መዝ. 91:15ሮም 10:13፤ ዕብ 5:7
መዝ. 91:15መዝ 138:7፤ ኢሳ 43:2
መዝ. 91:16መዝ 21:1, 4፤ ምሳሌ 3:1, 2
መዝ. 91:16ኢሳ 45:17
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 91:1-16

መዝሙር

91 በልዑል አምላክ ሚስጥራዊ ቦታ የሚኖር ሰው+

ሁሉን ቻይ በሆነው አምላክ ጥላ ሥር ይቀመጣል።+

 2 ይሖዋን “አንተ መጠጊያዬና ምሽጌ፣+

የምታመንብህም አምላኬ ነህ”+ እለዋለሁ።

 3 እሱ ከወፍ አዳኙ ወጥመድ፣

ከአውዳሚ ቸነፈርም ይታደግሃልና።

 4 በላባዎቹ ይከልልሃል፤*

በክንፎቹም ሥር መጠጊያ ታገኛለህ።+

ታማኝነቱ+ ትልቅ ጋሻና+ መከላከያ ቅጥር* ይሆንልሃል።

 5 በሌሊት የሚያሸብሩ ነገሮችን፣

በቀንም የሚወነጨፍ ፍላጻን አትፈራም፤+

 6 በጨለማ የሚያደባ ቸነፈርም ሆነ

በቀትር የሚረፈርፍ ጥፋት አያስፈራህም።

 7 በአጠገብህ ሺህ፣

በቀኝህም አሥር ሺህ ይወድቃሉ፤

ወደ አንተ ግን አይደርስም።+

 8 በክፉዎች ላይ የሚደርሰውን ቅጣት* ትመለከታለህ፤

በዓይንህ ብቻ ታየዋለህ።

 9 ምክንያቱም “ይሖዋ መጠጊያዬ ነው” ብለሃል፤

ልዑሉን አምላክ መኖሪያህ* አድርገኸዋል፤+

10 ምንም ዓይነት አደጋ አይደርስብህም፤+

አንዳችም መቅሰፍት ወደ ድንኳንህ አይጠጋም።

11 በመንገድህ ሁሉ እንዲጠብቁህ+

መላእክቱን ስለ አንተ ያዛልና።+

12 እግርህን እንቅፋት እንዳይመታው+

በእጃቸው ያነሱሃል።+

13 የአንበሳውን ግልገልና ጉበናውን* ትረግጣለህ፤

ደቦል አንበሳውንና ትልቁን እባብ ከእግርህ ሥር ትጨፈልቃለህ።+

14 አምላክ እንዲህ ብሏል፦ “ስለወደደኝ፣* እታደገዋለሁ።+

ስሜን ስለሚያውቅ* እጠብቀዋለሁ።+

15 ይጠራኛል፤ እኔም እመልስለታለሁ።+

በተጨነቀ ጊዜ ከእሱ ጋር እሆናለሁ።+

እታደገዋለሁ እንዲሁም አከብረዋለሁ።

16 ረጅም ዕድሜን አጠግበዋለሁ፤+

የማዳን ሥራዎቼንም እንዲያይ* አደርገዋለሁ።”+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ