የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ቆሮንቶስ 3
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

2 ቆሮንቶስ የመጽሐፉ ይዘት

      • “የምሥክር ወረቀት” (1-3)

      • “የአዲስ ቃል ኪዳን አገልጋዮች” (4-6)

      • አዲሱ ቃል ኪዳን ያለው የላቀ ክብር (7-18)

2 ቆሮንቶስ 3:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 9:2

2 ቆሮንቶስ 3:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 31:18፤ 34:1
  • +ምሳሌ 3:3፤ 7:3
  • +1ቆሮ 3:5

2 ቆሮንቶስ 3:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 4:12, 15፤ ፊልጵ 2:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2008፣ ገጽ 28

    2/15/2002፣ ገጽ 24-25

    11/15/2000፣ ገጽ 17-19

2 ቆሮንቶስ 3:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 8:6
  • +ሮም 13:9
  • +ገላ 3:10
  • +ዮሐ 6:63

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/2002፣ ገጽ 24-25

    11/15/2000፣ ገጽ 17-19

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 5፣ ገጽ 2

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 108-112

2 ቆሮንቶስ 3:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 34:29, 30
  • +ዘፀ 31:18፤ 32:16

2 ቆሮንቶስ 3:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 2:1, 4
  • +1ጴጥ 4:14

2 ቆሮንቶስ 3:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 27:26
  • +ዘፀ 34:35
  • +ሮም 3:21, 22

2 ቆሮንቶስ 3:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ቆላ 2:16, 17

2 ቆሮንቶስ 3:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 19:16፤ 24:17
  • +ዕብ 12:22-24

2 ቆሮንቶስ 3:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ጴጥ 1:3, 4

2 ቆሮንቶስ 3:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 34:33-35

2 ቆሮንቶስ 3:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 11:7
  • +ዮሐ 12:40
  • +ሮም 7:6፤ ኤፌ 2:15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/1/2009፣ ገጽ 21

    8/15/2005፣ ገጽ 20

    3/15/2004፣ ገጽ 16

    2/1/1998፣ ገጽ 10

    3/1/1995፣ ገጽ 19

2 ቆሮንቶስ 3:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 15:21
  • +ሮም 11:8

2 ቆሮንቶስ 3:16

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 34:34

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    4/2018፣ ገጽ 9

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2005፣ ገጽ 23

2 ቆሮንቶስ 3:17

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 4:24
  • +ኢሳ 61:1፤ ሮም 6:14፤ 8:15፤ ገላ 5:1, 13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    11/2018፣ ገጽ 19-20

    4/2018፣ ገጽ 8-9

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2012፣ ገጽ 10

    1/15/1991፣ ገጽ 5

2 ቆሮንቶስ 3:18

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

  • *

    ወይም “ከክብር ወደላቀ ክብር።”

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

  • *

    “የይሖዋ መንፈስ” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ቆሮ 4:6፤ ኤፌ 4:23, 24፤ 5:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2012፣ ገጽ 23-24

    8/15/2005፣ ገጽ 14-15, 24

    3/15/2004፣ ገጽ 16-17

ተዛማጅ ሐሳብ

2 ቆሮ. 3:21ቆሮ 9:2
2 ቆሮ. 3:3ዘፀ 31:18፤ 34:1
2 ቆሮ. 3:3ምሳሌ 3:3፤ 7:3
2 ቆሮ. 3:31ቆሮ 3:5
2 ቆሮ. 3:5ዘፀ 4:12, 15፤ ፊልጵ 2:13
2 ቆሮ. 3:6ዕብ 8:6
2 ቆሮ. 3:6ሮም 13:9
2 ቆሮ. 3:6ገላ 3:10
2 ቆሮ. 3:6ዮሐ 6:63
2 ቆሮ. 3:7ዘፀ 34:29, 30
2 ቆሮ. 3:7ዘፀ 31:18፤ 32:16
2 ቆሮ. 3:8ሥራ 2:1, 4
2 ቆሮ. 3:81ጴጥ 4:14
2 ቆሮ. 3:9ዘዳ 27:26
2 ቆሮ. 3:9ዘፀ 34:35
2 ቆሮ. 3:9ሮም 3:21, 22
2 ቆሮ. 3:10ቆላ 2:16, 17
2 ቆሮ. 3:11ዘፀ 19:16፤ 24:17
2 ቆሮ. 3:11ዕብ 12:22-24
2 ቆሮ. 3:121ጴጥ 1:3, 4
2 ቆሮ. 3:13ዘፀ 34:33-35
2 ቆሮ. 3:14ሮም 11:7
2 ቆሮ. 3:14ዮሐ 12:40
2 ቆሮ. 3:14ሮም 7:6፤ ኤፌ 2:15
2 ቆሮ. 3:15ሥራ 15:21
2 ቆሮ. 3:15ሮም 11:8
2 ቆሮ. 3:16ዘፀ 34:34
2 ቆሮ. 3:17ዮሐ 4:24
2 ቆሮ. 3:17ኢሳ 61:1፤ ሮም 6:14፤ 8:15፤ ገላ 5:1, 13
2 ቆሮ. 3:182ቆሮ 4:6፤ ኤፌ 4:23, 24፤ 5:1
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
2 ቆሮንቶስ 3:1-18

ለቆሮንቶስ ሰዎች የተጻፈ ሁለተኛው ደብዳቤ

3 ብቁ መሆናችንን ለማሳየት ራሳችንን ለእናንተ እንደ አዲስ ማስተዋወቅ ያስፈልገናል? ወይስ እንደ አንዳንድ ሰዎች ለእናንተ ወይም ከእናንተ የምሥክር ወረቀት ያስፈልገን ይሆን? 2 ሰዎች ሁሉ የሚያውቁትና የሚያነብቡት በልባችን ላይ የተጻፈ ማስረጃችን እናንተ ራሳችሁ ናችሁ።+ 3 ምክንያቱም እናንተ በቀለም ሳይሆን በሕያው አምላክ መንፈስ፣ በድንጋይ ጽላቶች+ ላይ ሳይሆን በሥጋ ጽላቶች ይኸውም በልብ ላይ፣+ አገልጋዮች+ በሆንነው በእኛ አማካኝነት የተጻፋችሁ የክርስቶስ ደብዳቤ እንደሆናችሁ በግልጽ ታይቷል።

4 በክርስቶስ በኩል በአምላክ ፊት እንዲህ ያለ እምነት አለን። 5 ብቃታችንን በገዛ ራሳችን ያገኘነው እንደሆነ አድርገን አናስብም፤ ከዚህ ይልቅ አስፈላጊውን ብቃት ያገኘነው ከአምላክ ነው፤+ 6 እሱም የአዲስ ቃል ኪዳን+ አገልጋዮች ይኸውም የተጻፈ ሕግ+ ሳይሆን የመንፈስ አገልጋዮች እንድንሆን ብቁዎች አድርጎናል፤ የተጻፈው ሕግ ለሞት ፍርድ ይዳርጋልና፤+ መንፈስ ግን ሕያው ያደርጋል።+

7 የእስራኤል ልጆች፣ ከፊቱ ክብር የተነሳ የሙሴን ፊት ትኩር ብለው ማየት እስኪሳናቸው ድረስ+ የሞት ፍርድ የሚያስከትለውና በድንጋይ ላይ በፊደል የተቀረጸው ሕግ+ በክብር ይኸውም በሚጠፋ ክብር ከመጣ 8 የመንፈስ አገልግሎት+ እንዴት የላቀ ክብር አይኖረውም?+ 9 ኩነኔ የሚያስከትለው የሕግ አገልግሎት+ ክብራማ+ ከሆነ ጽድቅ የሚያስገኘው አገልግሎትማ እንዴት እጅግ የላቀ ክብር አይኖረውም!+ 10 እንዲያውም በአንድ ወቅት ክብራማ የነበረው፣ ከእሱ የላቀ ክብር ያለው በመምጣቱ ምክንያት ክብሩ ተገፏል።+ 11 የሚጠፋው በክብር ከመጣ+ ጸንቶ የሚኖረውማ እንዴት የላቀ ክብር አይኖረውም!+

12 እንዲህ ዓይነት ተስፋ ስላለን+ ታላቅ የመናገር ነፃነት አለን፤ 13 ደግሞም የእስራኤል ልጆች የዚያን የሚሻረውን ነገር መጨረሻ እንዳይመለከቱ ሙሴ ፊቱን በመሸፈኛ ይሸፍን+ በነበረበት ጊዜ ያደርግ እንደነበረው አናደርግም። 14 ሆኖም እነሱ አእምሯቸው ደንዝዟል።+ እስከ ዛሬ ድረስ፣ አሮጌው ቃል ኪዳን ሲነበብ ያው መሸፈኛ እንደጋረዳቸው ነውና፤+ ምክንያቱም መሸፈኛው የሚወገደው በክርስቶስ አማካኝነት ብቻ ነው።+ 15 እንዲያውም እስከ ዛሬ ድረስ የሙሴ መጻሕፍት በተነበቡ ቁጥር+ ልባቸው በመሸፈኛ እንደተሸፈነ ነው።+ 16 ሆኖም አንድ ሰው ወደ ይሖዋ* ሲመለስ መሸፈኛው ይወገዳል።+ 17 ይሖዋ* መንፈስ ነው፤+ የይሖዋ* መንፈስ ባለበት ደግሞ ነፃነት አለ።+ 18 እኛ ሁላችንም ባልተሸፈነ ፊት የይሖዋን* ክብር እንደ መስተዋት ስናንጸባርቅ ያንኑ መልክ ለመምሰል ከክብር ወደ ክብር* እንለወጣለን፤ በዚህ መንገድ መንፈስ የሆነው ይሖዋ* ራሱ* እንደሚያደርገን እንሆናለን።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ