የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዕብራውያን 6
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዕብራውያን የመጽሐፉ ይዘት

      • “ወደ ጉልምስና ለመድረስ እንጣጣር” (1-3)

      • ወደኋላ ያሉት የአምላክን ልጅ እንደገና ይቸነክሩታል (4-8)

      • ተስፋችሁን አስተማማኝ አድርጉ (9-12)

      • አስተማማኝና ጽኑ ተስፋ አለን (13-20)

        • የአምላክ የተስፋ ቃልና መሐላ ፈጽሞ አይለወጥም (17, 18)

ዕብራውያን 6:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 5:12
  • +1ቆሮ 14:20፤ ኤፌ 4:13፤ ዕብ 5:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    6/2018፣ ገጽ 19-20

    በአምላክ ፍቅር ኑሩ፣ ገጽ 229-231

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    10/2016፣ ገጽ 29

    ከአምላክ ፍቅር፣ ገጽ 199-202

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2009፣ ገጽ 9-13

    1/1/1998፣ ገጽ 9

    አምላክን አምልክ፣ ገጽ 8

ዕብራውያን 6:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 8:17
  • +ማቴ 22:31፤ ዮሐ 5:28, 29፤ 11:25

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    12/2017፣ ገጽ 8-9

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/2008፣ ገጽ 30

    9/15/2008፣ ገጽ 32

ዕብራውያን 6:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤፌ 1:18፤ ዕብ 10:26

ዕብራውያን 6:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በሚመጣው ዘመን።” የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

  • *

    ቃል በቃል “ኃይሎች።”

ዕብራውያን 6:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዮሐ 2:19
  • +ዕብ 10:29

ዕብራውያን 6:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በመርዳትም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕብ 10:32, 33

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 245-246

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2008፣ ገጽ 20

    2/1/2007፣ ገጽ 17

    4/15/2003፣ ገጽ 17

ዕብራውያን 6:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ጴጥ 1:3, 4
  • +ዕብ 3:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/2006፣ ገጽ 24

    2/1/2004፣ ገጽ 30

ዕብራውያን 6:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 12:11፤ ራእይ 2:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2003፣ ገጽ 16-17

ዕብራውያን 6:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 22:16

ዕብራውያን 6:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 22:17

ዕብራውያን 6:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 31:53

ዕብራውያን 6:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ገላ 3:29

ዕብራውያን 6:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 23:19፤ ቲቶ 1:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    11/2023፣ ገጽ 2-3

    የስብሰባው አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች፣ 8/2019፣ ገጽ 7

ዕብራውያን 6:19

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “እኛ ለሕይወታችን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ጴጥ 1:3, 4
  • +ዘሌ 16:2, 12፤ ዕብ 9:7፤ 10:19, 20

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 158, 180

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    10/2022፣ ገጽ 25

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    2/2021፣ ገጽ 30

    የስብሰባው አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች፣ 8/2019፣ ገጽ 7

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    12/2016፣ ገጽ 26

    ንቁ!፣

    5/2009፣ ገጽ 10

    5/8/2004፣ ገጽ 22

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/1999፣ ገጽ 18-20

ዕብራውያን 6:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 110:4፤ ዕብ 5:6
  • +ዕብ 4:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2015፣ ገጽ 17-18

    11/15/1995፣ ገጽ 19

    11/15/1993፣ ገጽ 31

ተዛማጅ ሐሳብ

ዕብ. 6:1ዕብ 5:12
ዕብ. 6:11ቆሮ 14:20፤ ኤፌ 4:13፤ ዕብ 5:14
ዕብ. 6:2ሥራ 8:17
ዕብ. 6:2ማቴ 22:31፤ ዮሐ 5:28, 29፤ 11:25
ዕብ. 6:4ኤፌ 1:18፤ ዕብ 10:26
ዕብ. 6:61ዮሐ 2:19
ዕብ. 6:6ዕብ 10:29
ዕብ. 6:10ዕብ 10:32, 33
ዕብ. 6:111ጴጥ 1:3, 4
ዕብ. 6:11ዕብ 3:14
ዕብ. 6:12ሮም 12:11፤ ራእይ 2:4
ዕብ. 6:13ዘፍ 22:16
ዕብ. 6:14ዘፍ 22:17
ዕብ. 6:16ዘፍ 31:53
ዕብ. 6:17ገላ 3:29
ዕብ. 6:18ዘኁ 23:19፤ ቲቶ 1:2
ዕብ. 6:191ጴጥ 1:3, 4
ዕብ. 6:19ዘሌ 16:2, 12፤ ዕብ 9:7፤ 10:19, 20
ዕብ. 6:20መዝ 110:4፤ ዕብ 5:6
ዕብ. 6:20ዕብ 4:14
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዕብራውያን 6:1-20

ለዕብራውያን የተጻፈ ደብዳቤ

6 ስለዚህ ስለ ክርስቶስ ከተማርነው መሠረታዊ ትምህርት አልፈን ስለሄድን+ ወደ ጉልምስና ለመድረስ እንጣጣር፤+ መሠረትን ደግመን አንመሥርት፤ ይኸውም ከሞቱ ሥራዎች ንስሐ ስለ መግባት፣ በአምላክ ስለ ማመን፣ 2 እንዲሁም ስለ ጥምቀቶች፣ እጆችን ስለ መጫን፣+ ስለ ሙታን ትንሣኤና+ ስለ ዘላለማዊ ፍርድ የሚገልጹ ትምህርቶችን ደግመን አንማር። 3 አምላክ ከፈቀደ ይህን እናደርጋለን።

4 ቀደም ሲል ብርሃን በርቶላቸው የነበሩትን፣+ ሰማያዊውን ነፃ ስጦታ የቀመሱትን፣ መንፈስ ቅዱስ የተቀበሉትን፣ 5 መልካም የሆነውን የአምላክ ቃልና በሚመጣው ሥርዓት* የሚገኙትን በረከቶች* የቀመሱትን፣ 6 በኋላ ግን ከእምነት ጎዳና የራቁትን+ እንደገና ወደ ንስሐ መመለስ አይቻልም፤ ምክንያቱም የአምላክን ልጅ ለራሳቸው እንደገና በእንጨት ላይ ይቸነክሩታል፤ እንዲሁም በአደባባይ ያዋርዱታል።+ 7 በየጊዜው በላዩ ላይ የሚወርደውን ዝናብ የሚጠጣና ለአራሾቹ መብል የሚሆን አትክልት የሚያፈራ መሬት ከአምላክ በረከትን ያገኛልና። 8 እሾህና አሜኬላ የሚያበቅል ከሆነ ግን የተተወና ለመረገም የተቃረበ ይሆናል፤ በመጨረሻም በእሳት ይቃጠላል።

9 ይሁን እንጂ የተወደዳችሁ ወንድሞች፣ ምንም እንኳ እንደዚህ ብለን ብንናገርም እናንተ በተሻለ ሁኔታ ላይ ይኸውም ወደ መዳን በሚያደርስ ሁኔታ ላይ እንደምትገኙ እርግጠኞች ነን። 10 አምላክ ቅዱሳንን በማገልገልም* ሆነ ወደፊትም ማገልገላችሁን በመቀጠል የምታከናውኑትን ሥራ እንዲሁም ለስሙ ያሳያችሁትን ፍቅር+ በመርሳት ፍትሕ አያዛባም። 11 ይሁንና ሙሉ በሙሉ አስተማማኝ የሆነውን ተስፋ+ እስከ መጨረሻው መያዝ እንድትችሉ+ እያንዳንዳችሁ ያንኑ ትጋት እንድታሳዩ እንመኛለን፤ 12 ይህም አምላክ ቃል የገባቸውን ነገሮች በእምነትና በትዕግሥት የሚወርሱትን እንድትመስሉ እንጂ ዳተኞች እንዳትሆኑ ነው።+

13 አምላክ ለአብርሃም ቃል በገባለት ጊዜ ሊምልበት የሚችል ከእሱ የሚበልጥ ሌላ ማንም ስለሌለ በራሱ ስም ማለ፤+ 14 እንዲህም አለ፦ “በእርግጥ እባርክሃለሁ፤ ዘርህንም በእርግጥ አበዛዋለሁ።”+ 15 በመሆኑም አብርሃም በትዕግሥት ከጠበቀ በኋላ ይህን የተስፋ ቃል አገኘ። 16 ሰዎች ከእነሱ በሚበልጥ ይምላሉ፤ መሐላቸውም እንደ ሕጋዊ ዋስትና ስለሆነ ማንኛውም ሙግት በመሐላው ይቋጫል።+ 17 በተመሳሳይም አምላክ ዓላማው ፈጽሞ የማይለወጥ መሆኑን ለተስፋው ቃል ወራሾች+ ይበልጥ ግልጽ በሆነ ሁኔታ ለማሳየት በወሰነ ጊዜ የተስፋውን ቃል በመሐላ አረጋገጠ። 18 ይህን ያደረገው መጠጊያ ለማግኘት ወደ እሱ የሸሸን እኛ፣ አምላክ ሊዋሽ በማይችልባቸው፣+ ፈጽሞ በማይለወጡት በእነዚህ ሁለት ነገሮች አማካኝነት በፊታችን ያለውን ተስፋ አጥብቀን እንድንይዝ የሚረዳንን ከፍተኛ ማበረታቻ እንድናገኝ ነው። 19 እኛ ለነፍሳችን* እንደ መልሕቅ አስተማማኝና ጽኑ የሆነ ይህ ተስፋ አለን፤+ ተስፋውም መጋረጃውን አልፎ ወደ ውስጥ ይገባል፤+ 20 ከመልከጼዴቅ ጋር በሚመሳሰል ሁኔታ ለዘላለም ሊቀ ካህናት+ የሆነው ኢየሱስ+ ፈር ቀዳጅ ሆኖ ስለ እኛ ወደዚያ ገብቷል።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ