የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 110
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • እንደ መልከጼዴቅ ያለ ንጉሥና ካህን

        • ‘በጠላቶችህ መካከል ግዛ’ (2)

        • እንደ ጤዛ ያሉ ራሳቸውን በፈቃደኝነት የሚያቀርቡ ወጣቶች (3)

መዝሙር 110:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 22:43, 44፤ ማር 12:36፤ ሉቃስ 20:42, 43፤ ሥራ 2:34, 35፤ 1ቆሮ 15:25፤ ዕብ 1:3, 13፤ 10:12, 13
  • +ሮም 8:34፤ ኤፌ 1:20፤ ዕብ 8:1፤ 12:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 146

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችና ማብራሪያቸው፣ ርዕስ 9

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 194

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 252

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/15/2012፣ ገጽ 26

    9/1/2006፣ ገጽ 13-14

    6/1/1994፣ ገጽ 28-29

    እውቀት፣ ገጽ 96

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 17፣ ገጽ 15-16

    ለዘላለም መኖር፣ ገጽ 136-137

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 22

መዝሙር 110:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “መግዛት ጀምር።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 2:8, 9፤ 45:4, 5፤ ማቴ 28:18፤ ራእይ 6:2፤ 12:5፤ 19:11, 15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም መኖር፣ ገጽ 136-137

መዝሙር 110:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሠራዊትህ ለጦርነት በሚንቀሳቀስበት ቀን።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 55

    የአምላክ መንግሥት እየገዛ ነው!፣ ገጽ 61-65

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/15/2008፣ ገጽ 12

    9/15/2002፣ ገጽ 8

መዝሙር 110:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “አይጸጸትም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 14:18፤ ዕብ 5:5, 6፤ 6:19, 20፤ 7:3, 11
  • +ዕብ 7:21, 28

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ወደ ይሖዋ ቅረብ፣ ገጽ 194

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/15/2012፣ ገጽ 26

    9/1/2006፣ ገጽ 14

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 106-107

መዝሙር 110:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 16:8
  • +መዝ 2:2፤ ሮም 2:5፤ ራእይ 11:18፤ 19:19

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/1/2006፣ ገጽ 14

መዝሙር 110:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “መካከል።”

  • *

    ወይም “መላውን ምድር።”

  • *

    ቃል በቃል “ራስ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 79:6
  • +ኤር 25:31-33

መዝሙር 110:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    መዝ 110:1 ላይ “ጌታዬ” ተብሎ የተጠቀሰውን ያመለክታል።

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 110:1ማቴ 22:43, 44፤ ማር 12:36፤ ሉቃስ 20:42, 43፤ ሥራ 2:34, 35፤ 1ቆሮ 15:25፤ ዕብ 1:3, 13፤ 10:12, 13
መዝ. 110:1ሮም 8:34፤ ኤፌ 1:20፤ ዕብ 8:1፤ 12:2
መዝ. 110:2መዝ 2:8, 9፤ 45:4, 5፤ ማቴ 28:18፤ ራእይ 6:2፤ 12:5፤ 19:11, 15
መዝ. 110:4ዘፍ 14:18፤ ዕብ 5:5, 6፤ 6:19, 20፤ 7:3, 11
መዝ. 110:4ዕብ 7:21, 28
መዝ. 110:5መዝ 16:8
መዝ. 110:5መዝ 2:2፤ ሮም 2:5፤ ራእይ 11:18፤ 19:19
መዝ. 110:6መዝ 79:6
መዝ. 110:6ኤር 25:31-33
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 110:1-7

መዝሙር

የዳዊት መዝሙር። ማህሌት።

110 ይሖዋ ጌታዬን

“ጠላቶችህን ለእግርህ መርገጫ እስከማደርግልህ ድረስ+

በቀኜ ተቀመጥ”+ አለው።

 2 ይሖዋ የኃይልህን በትር ከጽዮን ይዘረጋል፤

“በጠላቶችህ መካከል በድል አድራጊነት ግዛ”*+ ይላል።

 3 ወደ ጦርነት በምትዘምትበት ቀን*

ሕዝብህ በገዛ ፈቃዱ ራሱን ያቀርባል።

ከንጋት ማህፀን እንደወጣ ጤዛ ያለ የወጣቶች ሠራዊት በሚያስደንቅ ቅድስና ከጎንህ ይሰለፋል።

 4 ይሖዋ “እንደ መልከጼዴቅ፣+

አንተ ለዘላለም ካህን ነህ!” ሲል ምሏል፤+

ደግሞም ሐሳቡን አይለውጥም።*

 5 ይሖዋ በቀኝህ ይሆናል፤+

በቁጣው ቀን ነገሥታትን ያደቃል።+

 6 በብሔራት ላይ* የፍርድ እርምጃ ይወስዳል፤+

ምድሪቱንም ሬሳ በሬሳ ያደርጋል።+

ሰፊ የሆነውን አገር* የሚገዛውን መሪ* ያደቀዋል።

 7 እሱ* በመንገድ ዳር ካለው ጅረት ይጠጣል።

በመሆኑም ራሱን ቀና ያደርጋል።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ