የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ተሰሎንቄ 1
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

1 ተሰሎንቄ የመጽሐፉ ይዘት

      • ሰላምታ (1)

      • የተሰሎንቄ ክርስቲያኖች ላሳዩት እምነት የቀረበ ምስጋና (2-10)

1 ተሰሎንቄ 1:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ሲላስ ተብሎም ይጠራል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 15:22፤ 1ጴጥ 5:12
  • +ሥራ 16:1, 2

1 ተሰሎንቄ 1:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ተሰ 1:11, 12

1 ተሰሎንቄ 1:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ጴጥ 1:3, 4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2007፣ ገጽ 6

    የመንግሥት አገልግሎት፣

    3/2000፣ ገጽ 3

1 ተሰሎንቄ 1:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የአገልግሎት ትምህርት ቤት፣ ገጽ 194

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/1/2000፣ ገጽ 16

    የመንግሥት አገልግሎት፣

    3/2000፣ ገጽ 3

1 ተሰሎንቄ 1:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ተሰ 2:14
  • +1ቆሮ 11:1፤ ፊልጵ 3:17፤ 2ተሰ 3:9
  • +1ጴጥ 2:21

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመንግሥት አገልግሎት፣

    3/2000፣ ገጽ 3

1 ተሰሎንቄ 1:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ5ን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ተሰ 1:4

1 ተሰሎንቄ 1:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 10:14፤ 12:2፤ ገላ 4:8፤ 1ዮሐ 5:21

1 ተሰሎንቄ 1:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ተሰ 5:2፤ 2ጴጥ 3:12
  • +ሥራ 1:10, 11፤ ቲቶ 2:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2010፣ ገጽ 13

ተዛማጅ ሐሳብ

1 ተሰ. 1:1ሥራ 15:22፤ 1ጴጥ 5:12
1 ተሰ. 1:1ሥራ 16:1, 2
1 ተሰ. 1:22ተሰ 1:11, 12
1 ተሰ. 1:31ጴጥ 1:3, 4
1 ተሰ. 1:61ተሰ 2:14
1 ተሰ. 1:61ቆሮ 11:1፤ ፊልጵ 3:17፤ 2ተሰ 3:9
1 ተሰ. 1:61ጴጥ 2:21
1 ተሰ. 1:82ተሰ 1:4
1 ተሰ. 1:91ቆሮ 10:14፤ 12:2፤ ገላ 4:8፤ 1ዮሐ 5:21
1 ተሰ. 1:10ሥራ 1:10, 11፤ ቲቶ 2:13
1 ተሰ. 1:101ተሰ 5:2፤ 2ጴጥ 3:12
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
1 ተሰሎንቄ 1:1-10

ለተሰሎንቄ ሰዎች የተጻፈ የመጀመሪያው ደብዳቤ

1 ከጳውሎስ፣ ከስልዋኖስና*+ ከጢሞቴዎስ፤+ አባት ከሆነው አምላክና ከጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጋር አንድነት ላለው የተሰሎንቄ ሰዎች ጉባኤ፦

የአምላክ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።

2 ሁላችሁንም በጸሎታችን+ በጠቀስን ቁጥር ሁልጊዜ አምላክን እናመሰግናለን፤ 3 የእምነት ሥራችሁን፣ ከፍቅር የመነጨ ድካማችሁንና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ተስፋ በማድረጋችሁ+ የተነሳ የምታሳዩትን ጽናት በአምላካችንና በአባታችን ፊት ዘወትር እናስባለን። 4 አምላክ የሚወዳችሁ ወንድሞች፣ እሱ እንደመረጣችሁ እናውቃለን፤ 5 ምክንያቱም የሰበክንላችሁ ምሥራች ወደ እናንተ የመጣው በቃል ብቻ ሳይሆን በኃይልና በመንፈስ ቅዱስ እንዲሁም በጠንካራ እምነት ነው። ደግሞም ለእናንተ ስንል በመካከላችሁ ምን ዓይነት ሰዎች ሆነን እንደኖርን ታውቃላችሁ። 6 ብዙ መከራ ቢደርስባችሁም+ ቃሉን ከመንፈስ ቅዱስ በሚገኝ ደስታ ስለተቀበላችሁ የእኛንም+ ሆነ የጌታን+ አርዓያ ተከትላችኋል፤ 7 በመሆኑም በመቄዶንያና በአካይያ ለሚገኙ አማኞች ሁሉ ምሳሌ ሆናችኋል።

8 የይሖዋ* ቃል ከእናንተ ወጥቶ የተሰማው በመቄዶንያና በአካይያ ብቻ አይደለም፤ ከዚህ ይልቅ በአምላክ ላይ ያላችሁ እምነት በሌሎች ቦታዎችም ሁሉ ተሰራጭቷል፤+ ስለዚህ እኛ ምንም መናገር አያስፈልገንም። 9 ምክንያቱም መጀመሪያ ከእናንተ ጋር እንዴት እንደተገናኘን እንዲሁም ሕያው የሆነውንና እውነተኛውን አምላክ ለማገልገል ጣዖቶቻችሁን በመተው+ እንዴት ወደ አምላክ እንደተመለሳችሁ እነሱ ራሳቸው ሁልጊዜ ይናገራሉ፤ 10 በተጨማሪም ወደ አምላክ የተመለሳችሁት ከሞት ያስነሳውንና ከሚመጣው ቁጣ+ የሚታደገንን የልጁን ይኸውም የኢየሱስን ከሰማይ መምጣት ለመጠባበቅ ነው።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ