የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ዜና መዋዕል 3
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

1 ዜና መዋዕል የመጽሐፉ ይዘት

      • የዳዊት ዘሮች (1-9)

      • የዳዊት የንግሥና መስመር (10-24)

1 ዜና መዋዕል 3:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 3:2-5
  • +2ሳሙ 13:32
  • +1ሳሙ 25:43
  • +1ሳሙ 25:2, 39

1 ዜና መዋዕል 3:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 13:28, 37፤ 15:10፤ 18:14
  • +1ነገ 1:5, 11፤ 2:24

1 ዜና መዋዕል 3:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 5:5

1 ዜና መዋዕል 3:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 5:13-16፤ 1ዜና 14:3-7
  • +ሉቃስ 3:23, 31
  • +ማቴ 1:7
  • +2ሳሙ 11:3, 27

1 ዜና መዋዕል 3:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 13:1

1 ዜና መዋዕል 3:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 11:43
  • +2ዜና 13:1
  • +2ዜና 14:1
  • +2ዜና 20:31

1 ዜና መዋዕል 3:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 21:5
  • +2ዜና 22:2
  • +2ዜና 24:1

1 ዜና መዋዕል 3:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 25:1
  • +2ነገ 14:21
  • +2ዜና 27:1

1 ዜና መዋዕል 3:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 28:1
  • +2ዜና 29:1
  • +2ነገ 21:1

1 ዜና መዋዕል 3:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 21:19
  • +2ነገ 22:1

1 ዜና መዋዕል 3:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 23:34፤ 2ዜና 36:5
  • +2ነገ 24:17፤ 2ዜና 36:11

1 ዜና መዋዕል 3:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 24:6, 8፤ 25:27፤ አስ 2:6

1 ዜና መዋዕል 3:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/1/2005፣ ገጽ 9

1 ዜና መዋዕል 3:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕዝራ 5:2፤ ማቴ 1:12፤ ሉቃስ 3:23, 27

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/1/2005፣ ገጽ 9

1 ዜና መዋዕል 3:21

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ወንዶች ልጆች።”

  • *

    ቃል በቃል “ወንዶች ልጆች።”

  • *

    ቃል በቃል “ወንዶች ልጆች።”

  • *

    ቃል በቃል “ወንዶች ልጆች።”

ተዛማጅ ሐሳብ

1 ዜና 3:12ሳሙ 3:2-5
1 ዜና 3:12ሳሙ 13:32
1 ዜና 3:11ሳሙ 25:43
1 ዜና 3:11ሳሙ 25:2, 39
1 ዜና 3:22ሳሙ 13:28, 37፤ 15:10፤ 18:14
1 ዜና 3:21ነገ 1:5, 11፤ 2:24
1 ዜና 3:42ሳሙ 5:5
1 ዜና 3:52ሳሙ 5:13-16፤ 1ዜና 14:3-7
1 ዜና 3:5ሉቃስ 3:23, 31
1 ዜና 3:5ማቴ 1:7
1 ዜና 3:52ሳሙ 11:3, 27
1 ዜና 3:92ሳሙ 13:1
1 ዜና 3:101ነገ 11:43
1 ዜና 3:102ዜና 13:1
1 ዜና 3:102ዜና 14:1
1 ዜና 3:102ዜና 20:31
1 ዜና 3:112ዜና 21:5
1 ዜና 3:112ዜና 22:2
1 ዜና 3:112ዜና 24:1
1 ዜና 3:122ዜና 25:1
1 ዜና 3:122ነገ 14:21
1 ዜና 3:122ዜና 27:1
1 ዜና 3:132ዜና 28:1
1 ዜና 3:132ዜና 29:1
1 ዜና 3:132ነገ 21:1
1 ዜና 3:142ነገ 21:19
1 ዜና 3:142ነገ 22:1
1 ዜና 3:152ነገ 23:34፤ 2ዜና 36:5
1 ዜና 3:152ነገ 24:17፤ 2ዜና 36:11
1 ዜና 3:162ነገ 24:6, 8፤ 25:27፤ አስ 2:6
1 ዜና 3:19ዕዝራ 5:2፤ ማቴ 1:12፤ ሉቃስ 3:23, 27
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
1 ዜና መዋዕል 3:1-24

አንደኛ ዜና መዋዕል

3 ዳዊት በኬብሮን ሳለ የተወለዱለት ወንዶች ልጆች እነዚህ ናቸው፦+ የበኩር ልጁ አምኖን፤+ እናቱ ኢይዝራኤላዊቷ አኪኖዓም+ ነበረች፤ ሁለተኛው ልጁ ዳንኤል፤ እናቱ ቀርሜሎሳዊቷ አቢጋኤል+ ነበረች፤ 2 የገሹር ንጉሥ የታልማይ ልጅ ከሆነችው ከማአካ የወለደው ሦስተኛው ልጁ አቢሴሎም፤+ ከሃጊት የወለደው አራተኛው ልጁ አዶንያስ፤+ 3 አምስተኛው ልጁ ሰፋጥያህ፤ እናቱ አቢጣል ነበረች፤ ስድስተኛው ልጁ ይትረአም፤ እናቱ የዳዊት ሚስት ኤግላ ነበረች። 4 እነዚህ ስድስቱ በኬብሮን ሳለ የተወለዱለት ናቸው፤ በዚያም ለ7 ዓመት ከ6 ወር ነገሠ፤ በኢየሩሳሌም ደግሞ 33 ዓመት ነገሠ።+

5 በኢየሩሳሌም የተወለዱለት እነዚህ ናቸው፦+ ሺምአ፣ ሾባብ፣ ናታን+ እና ሰለሞን፤+ የእነዚህ የአራቱ ልጆች እናት የአሚዔል ልጅ ቤርሳቤህ+ ነበረች። 6 ሌሎቹ ዘጠኝ ወንዶች ልጆች ደግሞ ይብሃር፣ ኤሊሻማ፣ ኤሊፌሌት፣ 7 ኖጋ፣ ኔፌግ፣ ያፊአ፣ 8 ኤሊሻማ፣ ኤሊያዳ እና ኤሊፌሌት ናቸው። 9 ከቁባቶቹ ከወለዳቸው ወንዶች ልጆች ሌላ እነዚህ ሁሉ የዳዊት ወንዶች ልጆች ነበሩ፤ እህታቸውም ትዕማር+ ትባል ነበር።

10 የሰለሞን ልጅ ሮብዓም፣+ የሮብዓም ልጅ አቢያህ፣+ የአቢያህ ልጅ አሳ፣+ የአሳ ልጅ ኢዮሳፍጥ፣+ 11 የኢዮሳፍጥ ልጅ ኢዮራም፣+ የኢዮራም ልጅ አካዝያስ፣+ የአካዝያስ ልጅ ኢዮዓስ፣+ 12 የኢዮዓስ ልጅ አሜስያስ፣+ የአሜስያስ ልጅ አዛርያስ፣+ የአዛርያስ ልጅ ኢዮዓታም፣+ 13 የኢዮዓታም ልጅ አካዝ፣+ የአካዝ ልጅ ሕዝቅያስ፣+ የሕዝቅያስ ልጅ ምናሴ፣+ 14 የምናሴ ልጅ አምዖን፣+ የአምዖን ልጅ ኢዮስያስ።+ 15 የኢዮስያስ ወንዶች ልጆች የበኩር ልጁ ዮሃናን፣ ሁለተኛው ልጁ ኢዮዓቄም፣+ ሦስተኛው ልጁ ሴዴቅያስ+ እና አራተኛው ልጁ ሻሉም ነበሩ። 16 የኢዮዓቄም ወንዶች ልጆች ልጁ ኢኮንያን+ እና ልጁ ሴዴቅያስ ነበሩ። 17 የእስረኛው የኢኮንያን ወንዶች ልጆች ሰላትያል፣ 18 ማልኪራም፣ ፐዳያህ፣ ሸናጻር፣ የቃምያህ፣ ሆሻማ እና ነዳብያህ ነበሩ። 19 የፐዳያህ ወንዶች ልጆች ዘሩባቤል+ እና ሺምአይ ነበሩ፤ የዘሩባቤል ወንዶች ልጆችም መሹላም እና ሃናንያህ ነበሩ (ሸሎሚትም እህታቸው ነበረች)፤ 20 ሌሎቹ አምስት ወንዶች ልጆች ደግሞ ሃሹባ፣ ኦሄል፣ ቤራክያህ፣ ሃሳድያህ እና ዮሻብሄሴድ ነበሩ። 21 የሃናንያህ ወንዶች ልጆች ደግሞ ጰላጥያህ እና የሻያህ ነበሩ፤ የየሻያህ ልጅ* ረፋያህ ነበር፤ የረፋያህ ልጅ* አርናን ነበር፤ የአርናን ልጅ* አብድዩ ነበር፤ የአብድዩ ልጅ* ሸካንያህ ነበር፤ 22 የሸካንያህ ዘሮች ሸማያህና የሸማያህ ልጆች ናቸው፤ እነሱም ሃጡሽ፣ ይግዓል፣ ባሪያህ፣ ነአርያህ እና ሻፋጥ ሲሆኑ በአጠቃላይ ስድስት ነበሩ። 23 የነአርያህ ወንዶች ልጆች ኤሊዮዔናይ፣ ሂዝቅያህ እና አዝሪቃም ሲሆኑ በአጠቃላይ ሦስት ነበሩ። 24 የኤሊዮዔናይ ወንዶች ልጆች ደግሞ ሆዳውያህ፣ ኤልያሺብ፣ ፐላያህ፣ አቁብ፣ ዮሃናን፣ ደላያህ እና አናኒ ሲሆኑ በአጠቃላይ ሰባት ነበሩ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ