የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 115
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • ክብር መሰጠት ያለበት ለአምላክ ብቻ ነው

        • በድን የሆኑ ጣዖታት (4-8)

        • ምድር ለሰው ልጆች ተሰጠች (16)

        • ‘ሙታን ያህን አያወድሱም’ (17)

መዝሙር 115:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የእኛ የምንለው ምንም ነገር የለም፤ ይሖዋ ሆይ፣ የእኛ የምንለው ምንም ነገር የለም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 138:2
  • +ኢሳ 48:11፤ ዮሐ 12:28

መዝሙር 115:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 32:12፤ ዘኁ 14:15, 16፤ ዘዳ 32:26, 27፤ መዝ 79:10

መዝሙር 115:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 135:15-18፤ ኢሳ 40:19፤ 46:6፤ ኤር 10:3, 4, 8, 9፤ ሥራ 19:26፤ 1ቆሮ 10:19

መዝሙር 115:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕን 2:19

መዝሙር 115:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 5:3፤ ኢሳ 46:7
  • +ዕን 2:18

መዝሙር 115:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 97:7፤ ኢሳ 44:9

መዝሙር 115:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 3:5
  • +ዘዳ 33:29፤ መዝ 33:20

መዝሙር 115:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 28:1

መዝሙር 115:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 16:20
  • +መዝ 84:11

መዝሙር 115:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 12:2

መዝሙር 115:14

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ወንዶች ልጆቻችሁን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 13:16

መዝሙር 115:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 96:5
  • +መዝ 3:8

መዝሙር 115:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 66:1
  • +ዘፍ 1:28፤ መዝ 37:29፤ ኢሳ 45:18፤ ሥራ 17:26

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ንቁ!፣

    12/2009፣ ገጽ 10

መዝሙር 115:17

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ወደ ዝምታ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 31:17
  • +መዝ 6:5፤ መክ 9:5

መዝሙር 115:18

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሃሌሉያህ!” “ያህ” የይሖዋ ስም አጭር መጠሪያ ነው።

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 115:1መዝ 138:2
መዝ. 115:1ኢሳ 48:11፤ ዮሐ 12:28
መዝ. 115:2ዘፀ 32:12፤ ዘኁ 14:15, 16፤ ዘዳ 32:26, 27፤ መዝ 79:10
መዝ. 115:4መዝ 135:15-18፤ ኢሳ 40:19፤ 46:6፤ ኤር 10:3, 4, 8, 9፤ ሥራ 19:26፤ 1ቆሮ 10:19
መዝ. 115:5ዕን 2:19
መዝ. 115:71ሳሙ 5:3፤ ኢሳ 46:7
መዝ. 115:7ዕን 2:18
መዝ. 115:8መዝ 97:7፤ ኢሳ 44:9
መዝ. 115:9ምሳሌ 3:5
መዝ. 115:9ዘዳ 33:29፤ መዝ 33:20
መዝ. 115:10ዘፀ 28:1
መዝ. 115:11ምሳሌ 16:20
መዝ. 115:11መዝ 84:11
መዝ. 115:12ዘፍ 12:2
መዝ. 115:14ዘፍ 13:16
መዝ. 115:15መዝ 96:5
መዝ. 115:15መዝ 3:8
መዝ. 115:16ኢሳ 66:1
መዝ. 115:16ዘፍ 1:28፤ መዝ 37:29፤ ኢሳ 45:18፤ ሥራ 17:26
መዝ. 115:17መዝ 31:17
መዝ. 115:17መዝ 6:5፤ መክ 9:5
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 115:1-18

መዝሙር

115 ከታማኝ ፍቅርህና ከታማኝነትህ የተነሳ+

ለእኛ ሳይሆን፣ ይሖዋ ሆይ፣ ለእኛ ሳይሆን፣*

ለስምህ ክብር ስጥ።+

 2 ብሔራት “አምላካቸው የት አለ?”

ለምን ይበሉ?+

 3 አምላካችን ያለው በሰማያት ነው፤

እሱ የወደደውን ሁሉ ያደርጋል።

 4 የእነሱ ጣዖቶች ከብርና ከወርቅ የተሠሩ፣

የሰው እጅ ሥራ ናቸው።+

 5 አፍ አላቸው፤ መናገር ግን አይችሉም፤+

ዓይን አላቸው፤ ማየት ግን አይችሉም፤

 6 ጆሮ አላቸው፤ መስማት ግን አይችሉም፤

አፍንጫ አላቸው፤ ማሽተት ግን አይችሉም፤

 7 እጅ አላቸው፤ መዳሰስ ግን አይችሉም፤

እግር አላቸው፤ መራመድ ግን አይችሉም፤+

በጉሮሯቸው የሚያሰሙት ድምፅ የለም።+

 8 የሚሠሯቸውም ሆኑ የሚታመኑባቸው ሁሉ፣

እንደ እነሱ ይሆናሉ።+

 9 እስራኤል ሆይ፣ በይሖዋ ታመኑ፤+

እሱ ረዳታቸውና ጋሻቸው ነው።+

10 የአሮን ቤት ሆይ፣+ በይሖዋ ታመኑ፤

እሱ ረዳታቸውና ጋሻቸው ነው።

11 እናንተ ይሖዋን የምትፈሩ፣ በይሖዋ ታመኑ፤+

እሱ ረዳታቸውና ጋሻቸው ነው።+

12 ይሖዋ ያስታውሰናል፤ ደግሞም ይባርከናል፤

የእስራኤልን ቤት ይባርካል፤+

የአሮንን ቤት ይባርካል።

13 ይሖዋ እሱን የሚፈሩትን፣

ታናናሾችንም ሆነ ታላላቆችን ይባርካል።

14 ይሖዋ እናንተን፣

አዎ፣ እናንተንና ልጆቻችሁን* ያበዛል።+

15 ሰማይንና ምድርን የሠራው+

ይሖዋ ይባርካችሁ።+

16 ሰማያት የይሖዋ ናቸው፤+

ምድርን ግን ለሰው ልጆች ሰጣት።+

17 ሙታንም ሆኑ ወደ ዝምታው ዓለም* የሚወርዱ ሁሉ፣+

ያህን አያወድሱም።+

18 እኛ ግን ከአሁን ጀምሮ ለዘላለም፣

ያህን እናወድሳለን።

ያህን አወድሱ!*

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ