የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 49
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • በሀብት መታመን ሞኝነት ነው

        • ሌላውን መዋጀት የሚችል ሰው የለም (7, 8)

        • አምላክ ከመቃብር ይዋጃል (15)

        • ሀብት ከሞት ሊያድን አይችልም (16, 17)

መዝሙር 49:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 20:19

መዝሙር 49:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በዚህ ሥርዓት።”

መዝሙር 49:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “የሰው ዘር ወንዶች ልጆችም ሆናችሁ የሰው ወንዶች ልጆች።”

መዝሙር 49:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 143:5

መዝሙር 49:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ስህተት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 27:1

መዝሙር 49:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 8:17, 18፤ ምሳሌ 18:11
  • +ኤር 9:23፤ 1ጢሞ 6:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ማመራመር፣ ገጽ 306

መዝሙር 49:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 11:4፤ ማቴ 16:26

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/1991፣ ገጽ 13

    ማመራመር፣ ገጽ 306

መዝሙር 49:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ለነፍሳቸው።”

  • *

    ወይም “ሕይወታቸውን ለመቤዠት የሚከፈለው።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/15/1991፣ ገጽ 13

መዝሙር 49:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “መቃብር።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 89:48

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ማመራመር፣ ገጽ 306

መዝሙር 49:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መክ 2:16፤ ሮም 5:12
  • +መዝ 39:6፤ ምሳሌ 11:4፤ 23:4፤ መክ 2:18፤ ሉቃስ 12:19, 20

መዝሙር 49:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 39:5፤ ያዕ 1:11
  • +መዝ 49:20

መዝሙር 49:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 12:19, 20

መዝሙር 49:14

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሲኦል።” የሰው ልጆችን ሁሉ መቃብር ያመለክታል። የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

  • *

    ወይም “ሲኦል።” የሰው ልጆችን ሁሉ መቃብር ያመለክታል። የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሚል 4:3
  • +መዝ 39:11
  • +1ሳሙ 2:6፤ ኢዮብ 7:9፤ 24:19

መዝሙር 49:15

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሲኦል።” የሰው ልጆችን ሁሉ መቃብር ያመለክታል። የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

  • *

    ወይም “ነፍሴን ይዋጃታል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዮብ 33:28፤ መዝ 16:10፤ 30:3፤ 86:13

መዝሙር 49:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዮብ 1:21፤ መክ 5:15፤ 1ጢሞ 6:17
  • +ኢሳ 10:3

መዝሙር 49:18

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሱን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 12:19
  • +ምሳሌ 14:20

መዝሙር 49:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 49:12

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 49:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ2ዜና 20:19
መዝ. 49:3መዝ 143:5
መዝ. 49:5መዝ 27:1
መዝ. 49:6ዘዳ 8:17, 18፤ ምሳሌ 18:11
መዝ. 49:6ኤር 9:23፤ 1ጢሞ 6:17
መዝ. 49:7ምሳሌ 11:4፤ ማቴ 16:26
መዝ. 49:9መዝ 89:48
መዝ. 49:10መክ 2:16፤ ሮም 5:12
መዝ. 49:10መዝ 39:6፤ ምሳሌ 11:4፤ 23:4፤ መክ 2:18፤ ሉቃስ 12:19, 20
መዝ. 49:12መዝ 39:5፤ ያዕ 1:11
መዝ. 49:12መዝ 49:20
መዝ. 49:13ሉቃስ 12:19, 20
መዝ. 49:14ሚል 4:3
መዝ. 49:14መዝ 39:11
መዝ. 49:141ሳሙ 2:6፤ ኢዮብ 7:9፤ 24:19
መዝ. 49:15ኢዮብ 33:28፤ መዝ 16:10፤ 30:3፤ 86:13
መዝ. 49:17ኢዮብ 1:21፤ መክ 5:15፤ 1ጢሞ 6:17
መዝ. 49:17ኢሳ 10:3
መዝ. 49:18ሉቃስ 12:19
መዝ. 49:18ምሳሌ 14:20
መዝ. 49:20መዝ 49:12
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 49:1-20

መዝሙር

ለሙዚቀኞች ቡድን መሪ። የቆሬ ልጆች+ ማህሌት።

49 እናንተ ሕዝቦች ሁሉ፣ ይህን ስሙ።

በዓለም ላይ* የምትኖሩ ሁሉ፣ ልብ በሉ፤

 2 ታናናሾችም ሆናችሁ ታላላቆች፣*

ባለጸጎችና ድሆች፣ ሁላችሁም ስሙ።

 3 አፌ ጥበብን ይናገራል፤

በልቤም የማሰላስለው ነገር+ ማስተዋልን ይገልጣል።

 4 ጆሮዬን ወደ ምሳሌ አዘነብላለሁ፤

እንቆቅልሼንም በበገና እፈታለሁ።

 5 በአስቸጋሪ ወቅት፣

እኔን ለመጣል የሚፈልጉ ሰዎች ክፋት* በከበበኝ ጊዜ ለምን እፈራለሁ?+

 6 በሀብታቸው የሚመኩትን፣+

በታላቅ ብልጽግናቸው የሚኩራሩትንም+ ለምን እፈራለሁ?

 7 አንዳቸውም ቢሆኑ ሌላውን ሰው መዋጀት፣

ወይም ለእሱ ቤዛ የሚሆን ነገር ለአምላክ መክፈል ጨርሶ አይችሉም፤+

 8 (ለሕይወታቸው* የሚከፈለው የቤዛ* ዋጋ እጅግ ውድ ስለሆነ

መቼም ቢሆን ከአቅማቸው በላይ ነው)፤

 9 ለዘላለም እንዲኖርና ወደ ጉድጓድ* እንዳይወርድ ቤዛ ሊከፍሉ አይችሉም።+

10 ጥበበኞች እንኳ ሲሞቱ ያያል፤

ሞኞችና ማመዛዘን የሚጎድላቸው ሰዎች አብረው ይጠፋሉ፤+

ሀብታቸውንም ለሌሎች ትተውት ያልፋሉ።+

11 ምኞታቸው ቤቶቻቸው ለዘላለም እንዲኖሩ፣

ድንኳናቸውም ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲተላለፍ ነው።

ርስታቸውን በራሳቸው ስም ሰይመዋል።

12 ይሁንና የሰው ልጅ የተከበረ ቢሆንም እንኳ በሕይወት አይዘልቅም፤+

ከሚጠፉ እንስሳት ምንም አይሻልም።+

13 የሞኞች መንገድ ይህ ነው፤+

እነሱ በሚናገሩት ከንቱ ቃል ተደስተው የሚከተሏቸው ሰዎች መንገድም ይኸው ነው። (ሴላ)

14 ለእርድ እንደሚነዱ በጎች ወደ መቃብር* እንዲወርዱ ተፈርዶባቸዋል።

ሞት እረኛቸው ይሆናል፤

በማለዳ ቅኖች ይገዟቸዋል።+

ደብዛቸው ይጠፋል፤+

በቤተ መንግሥት ፋንታ መቃብር* መኖሪያቸው ይሆናል።+

15 ሆኖም አምላክ ከመቃብር* እጅ ይዋጀኛል፤*+

እሱ ይይዘኛልና። (ሴላ)

16 ሰው ሀብታም ሲሆንና

የቤቱ ክብር ሲጨምር አትፍራው፤

17 በሚሞትበት ጊዜ ከእሱ ጋር አንዳች ነገር ሊወስድ አይችልምና፤+

ክብሩም አብሮት አይወርድም።+

18 በሕይወት ዘመኑ ራሱን* ሲያወድስ ይኖራልና።+

(ስትበለጽግ ሰዎች ያወድሱሃል።)+

19 መጨረሻ ላይ ግን ከአባቶቹ ትውልድ ጋር ይቀላቀላል።

ከዚያ በኋላ ፈጽሞ ብርሃን አያዩም።

20 የተከበረ ቢሆንም እንኳ ይህን የማይረዳ ሰው

ከሚጠፉ እንስሳት ምንም አይሻልም።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ