የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 72
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • ሰላም የሰፈነበት የአምላክ ንጉሥ አገዛዝ

        • “ጻድቅ ይለመልማል” (7)

        • ከባሕር እስከ ባሕር ድረስ ተገዢዎች ይኖሩታል (8)

        • “ከግፍ ይታደጋቸዋል” (14)

        • “በምድር ላይ እህል ይትረፈረፋል” (16)

        • የአምላክ ስም ለዘላለም ይወደስ (19)

መዝሙር 72:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2010፣ ገጽ 28-29

    11/1/1996፣ ገጽ 6

መዝሙር 72:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 22:11, 12፤ 29:19፤ ኤር 23:5

መዝሙር 72:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 3:9, 28

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2010፣ ገጽ 29-30

መዝሙር 72:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ይፍረድ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 11:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2010፣ ገጽ 29-30

መዝሙር 72:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 89:36, 37፤ ሉቃስ 1:32, 33፤ ራእይ 11:15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2010፣ ገጽ 30

መዝሙር 72:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 23:3, 4፤ ምሳሌ 16:15፤ 19:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2010፣ ገጽ 30

መዝሙር 72:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ያቆጠቁጣል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 61:11
  • +1ነገ 4:25፤ 1ዜና 22:9፤ ኢሳ 2:4፤ 9:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2010፣ ገጽ 30

መዝሙር 72:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ኤፍራጥስን ያመለክታል።

  • *

    ወይም “ይገዛል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 23:31፤ 1ነገ 4:21፤ መዝ 2:8፤ 22:27, 28፤ ዳን 2:35፤ ዘካ 9:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2010፣ ገጽ 30-31

መዝሙር 72:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 2:9፤ 110:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2010፣ ገጽ 30-31

መዝሙር 72:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 4:21
  • +1ነገ 10:1, 2

መዝሙር 72:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2010፣ ገጽ 31

መዝሙር 72:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍስ።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ኢየሱስ—መንገድ፣ ገጽ 65

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2010፣ ገጽ 31-32

መዝሙር 72:14

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሳቸውን ይዋጃል።”

መዝሙር 72:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 10:10

መዝሙር 72:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 30:23
  • +ኢሳ 35:1, 2
  • +1ነገ 4:20

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2010፣ ገጽ 32

መዝሙር 72:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 45:17፤ 89:35, 36
  • +ዘፍ 22:18፤ ገላ 3:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2010፣ ገጽ 32

መዝሙር 72:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 15:11
  • +1ዜና 29:10

መዝሙር 72:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ራእይ 5:13
  • +ዘኁ 14:21፤ ዕን 2:14

መዝሙር 72:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 17:58

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 72:11ዜና 22:11, 12፤ 29:19፤ ኤር 23:5
መዝ. 72:21ነገ 3:9, 28
መዝ. 72:4ኢሳ 11:4
መዝ. 72:5መዝ 89:36, 37፤ ሉቃስ 1:32, 33፤ ራእይ 11:15
መዝ. 72:62ሳሙ 23:3, 4፤ ምሳሌ 16:15፤ 19:12
መዝ. 72:7ኢሳ 61:11
መዝ. 72:71ነገ 4:25፤ 1ዜና 22:9፤ ኢሳ 2:4፤ 9:6
መዝ. 72:8ዘፀ 23:31፤ 1ነገ 4:21፤ መዝ 2:8፤ 22:27, 28፤ ዳን 2:35፤ ዘካ 9:10
መዝ. 72:9መዝ 2:9፤ 110:1
መዝ. 72:101ነገ 4:21
መዝ. 72:101ነገ 10:1, 2
መዝ. 72:151ነገ 10:10
መዝ. 72:16ኢሳ 30:23
መዝ. 72:16ኢሳ 35:1, 2
መዝ. 72:161ነገ 4:20
መዝ. 72:17መዝ 45:17፤ 89:35, 36
መዝ. 72:17ዘፍ 22:18፤ ገላ 3:14
መዝ. 72:18ዘፀ 15:11
መዝ. 72:181ዜና 29:10
መዝ. 72:19ራእይ 5:13
መዝ. 72:19ዘኁ 14:21፤ ዕን 2:14
መዝ. 72:201ሳሙ 17:58
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 72:1-20

መዝሙር

ስለ ሰለሞን የተዘመረ መዝሙር።

72 አምላክ ሆይ፣ ፍርዶችህን ለንጉሡ ስጥ፤

ጽድቅህንም ለንጉሡ ልጅ አጎናጽፍ።+

 2 ስለ ሕዝብህ በጽድቅ ይሟገት፤

ለተቸገሩ አገልጋዮችህም ፍትሕ ያስፍን።+

 3 ተራሮች ለሕዝቡ ሰላም ያምጡ፤

ኮረብቶችም ጽድቅን ያስገኙ።

 4 በሕዝቡ መካከል ላሉት ችግረኞች ጥብቅና ይቁም፤*

የድሃውን ልጆች ያድን፤

ቀማኛውንም ይደምስሰው።+

 5 ፀሐይ ብርሃኗን እስከሰጠች፣

ጨረቃም በሰማይ ላይ እስካለች ድረስ፣

ከትውልድ እስከ ትውልድ+ አንተን ይፈሩሃል።

 6 እሱ በታጨደ ሣር ላይ እንደሚዘንብ ዝናብ፣

ምድርንም እንደሚያጠጣ ካፊያ ይወርዳል።+

 7 በእሱ ዘመን ጻድቅ ይለመልማል፤*+

ጨረቃም በምትኖርበት ዘመን ሁሉ ሰላም ይበዛል።+

 8 ከባሕር እስከ ባሕር ድረስ፣

ከወንዙም* እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ ተገዢዎች ይኖሩታል።*+

 9 በበረሃ የሚኖሩ ሰዎች በፊቱ ይሰግዳሉ፤

ጠላቶቹም አፈር ይልሳሉ።+

10 የተርሴስና የደሴቶች ነገሥታት፣ ግብር ያመጣሉ።+

የሳባና የሴባ ነገሥታት፣ ስጦታ ይሰጣሉ።+

11 ነገሥታትም ሁሉ በፊቱ ይሰግዳሉ፤

ብሔራትም ሁሉ ያገለግሉታል።

12 እርዳታ ለማግኘት የሚጮኸውን ድሃ፣

እንዲሁም ችግረኛውንና ረዳት የሌለውን ሁሉ ይታደጋልና።

13 ለችግረኛውና ለድሃው ያዝናል፤

የድሆችንም ሕይወት* ያድናል።

14 ከጭቆናና ከግፍ ይታደጋቸዋል፤*

ደማቸውም በዓይኖቹ ፊት ክቡር ነው።

15 ረጅም ዘመን ይኑር፤ የሳባም ወርቅ ይሰጠው።+

ስለ እሱም ሁልጊዜ ጸሎት ይቅረብ፤

ቀኑንም ሙሉ ይባረክ።

16 በምድር ላይ እህል ይትረፈረፋል፤+

በተራሮችም አናት ላይ በብዛት ይኖራል።

የንጉሡም ፍሬ እንደ ሊባኖስ ዛፎች ይንዠረገጋል፤+

በከተሞቹም ውስጥ ሰዎች በምድር ላይ እንዳሉ ዕፀዋት ያብባሉ።+

17 ስሙ ለዘላለም ጸንቶ ይኑር፤+

ፀሐይም እስካለች ድረስ ስሙ ይግነን።

ሰዎች በእሱ አማካኝነት ለራሳቸው በረከት ያግኙ፤+

ብሔራት ሁሉ ደስተኛ ብለው ይጥሩት።

18 እሱ ብቻ አስደናቂ ነገሮችን የሚያደርገው፣+

የእስራኤል አምላክ ይሖዋ ይወደስ።+

19 ክብራማ ስሙ ለዘላለም ይወደስ፤+

ምድርም ሁሉ በክብሩ ትሞላ።+

አሜን፣ አሜን።

20 የእሴይ ልጅ+ የዳዊት ጸሎቶች እዚህ ላይ አበቁ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ