የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 67
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • የምድር ዳርቻዎች አምላክን ይፈራሉ

        • የአምላክ መንገድ ይታወቃል (2)

        • “ሕዝቦች ሁሉ ያወድሱህ” (3, 5)

        • “አምላክ ይባርከናል” (6, 7)

መዝሙር 67:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 6:25፤ ምሳሌ 16:15

መዝሙር 67:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 10:18፤ ቆላ 1:23
  • +መዝ 98:2፤ ኢሳ 49:6፤ ሉቃስ 2:30, 31፤ ሥራ 28:28፤ ቲቶ 2:11

መዝሙር 67:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 42:10
  • +መዝ 9:8፤ 96:10፤ 98:9፤ ሮም 2:5

መዝሙር 67:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 26:4፤ መዝ 85:12፤ ኢሳ 30:23፤ ሕዝ 34:27
  • +ዘፍ 17:7

መዝሙር 67:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ያከብሩታል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 22:27፤ ራእይ 15:4

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 67:1ዘኁ 6:25፤ ምሳሌ 16:15
መዝ. 67:2ሮም 10:18፤ ቆላ 1:23
መዝ. 67:2መዝ 98:2፤ ኢሳ 49:6፤ ሉቃስ 2:30, 31፤ ሥራ 28:28፤ ቲቶ 2:11
መዝ. 67:4ኢሳ 42:10
መዝ. 67:4መዝ 9:8፤ 96:10፤ 98:9፤ ሮም 2:5
መዝ. 67:6ዘሌ 26:4፤ መዝ 85:12፤ ኢሳ 30:23፤ ሕዝ 34:27
መዝ. 67:6ዘፍ 17:7
መዝ. 67:7መዝ 22:27፤ ራእይ 15:4
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 67:1-7

መዝሙር

ለሙዚቀኞች ቡድን መሪ፤ በባለ አውታር መሣሪያዎች የሚታጀብ። ማህሌት። መዝሙር።

67 አምላክ ሞገስ ያሳየናል፤ ደግሞም ይባርከናል፤

ፊቱን በእኛ ላይ ያበራል፤+ (ሴላ)

 2 ይህም መንገድህ በምድር ሁሉ ላይ፣+

የማዳን ሥራህም በብሔራት ሁሉ መካከል እንዲታወቅ ነው።+

 3 አምላክ ሆይ፣ ሕዝቦች ያወድሱህ፤

አዎ፣ ሕዝቦች ሁሉ ያወድሱህ።

 4 ብሔራት ሐሴት ያድርጉ፤ እልልም ይበሉ፤+

በሕዝቦች ላይ በትክክል ትፈርዳለህና።+

የምድርን ብሔራት ትመራቸዋለህ። (ሴላ)

 5 አምላክ ሆይ፣ ሕዝቦች ያወድሱህ፤

ሕዝቦች ሁሉ ያወድሱህ።

 6 ምድር ፍሬዋን ትሰጣለች፤+

አምላክ፣ አዎ፣ አምላካችን ይባርከናል።+

 7 አምላክ ይባርከናል፤

የምድር ዳርቻዎችም ሁሉ ይፈሩታል።*+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ