የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 84
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • የአምላክን ታላቅ የማደሪያ ድንኳን መናፈቅ

        • አንድ ሌዋዊ እንደ ወፍ ለመሆን ተመኘ (3)

        • “በቅጥር ግቢዎችህ አንዲት ቀን መዋል” (10)

        • “አምላክ ፀሐይና ጋሻ ነው” (11)

መዝሙር 84:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 20:19

መዝሙር 84:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ተወዳጅ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 27:4፤ 43:3፤ 46:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/1997፣ ገጽ 8

መዝሙር 84:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 42:1, 2፤ 63:1, 2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/1997፣ ገጽ 8

መዝሙር 84:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)፣

    ቁጥር 6 2016፣ ገጽ 8

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/1997፣ ገጽ 8-9

መዝሙር 84:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 23:6፤ 65:4
  • +1ዜና 25:7፤ መዝ 150:1

መዝሙር 84:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 28:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/2006፣ ገጽ 15

መዝሙር 84:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ባካ” የሚለው ስም የተገኘው “ለቅሶ” የሚል ትርጉም ካለው የዕብራይስጥ ቃል ነው። የተክሉ ዓይነት በትክክል አይታወቅም።

  • *

    ወይም “የባካ ቁጥቋጦዎች በሚበቅሉበት ሸለቆ።”

  • *

    “አስተማሪውም ራሱን በረከት ያጎናጽፋል” ማለትም ሊሆን ይችላል።

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/1997፣ ገጽ 8

መዝሙር 84:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 18:32፤ ኢሳ 40:29-31፤ ዕን 3:19

መዝሙር 84:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “አምላክ ሆይ፣ ጋሻችንን ተመልከት” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 15:1
  • +1ሳሙ 2:10

መዝሙር 84:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 26:8፤ 27:4፤ 43:3, 4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የስብሰባው አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች፣ 7/2016፣ ገጽ 8

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/1997፣ ገጽ 9

መዝሙር 84:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 27:1፤ ኢሳ 60:19, 20
  • +ዘዳ 33:29፤ 2ሳሙ 22:3፤ መዝ 144:2
  • +መዝ 34:9፤ 37:18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/1/2009፣ ገጽ 14

መዝሙር 84:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 146:5፤ ኤር 17:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/1997፣ ገጽ 11

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 84:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ2ዜና 20:19
መዝ. 84:1መዝ 27:4፤ 43:3፤ 46:4
መዝ. 84:2መዝ 42:1, 2፤ 63:1, 2
መዝ. 84:4መዝ 23:6፤ 65:4
መዝ. 84:41ዜና 25:7፤ መዝ 150:1
መዝ. 84:5መዝ 28:7
መዝ. 84:7መዝ 18:32፤ ኢሳ 40:29-31፤ ዕን 3:19
መዝ. 84:9ዘፍ 15:1
መዝ. 84:91ሳሙ 2:10
መዝ. 84:10መዝ 26:8፤ 27:4፤ 43:3, 4
መዝ. 84:11መዝ 27:1፤ ኢሳ 60:19, 20
መዝ. 84:11ዘዳ 33:29፤ 2ሳሙ 22:3፤ መዝ 144:2
መዝ. 84:11መዝ 34:9፤ 37:18
መዝ. 84:12መዝ 146:5፤ ኤር 17:7
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 84:1-12

መዝሙር

ለሙዚቀኞች ቡድን መሪ፤ በጊቲት።* የቆሬ ልጆች+ መዝሙር። ማህሌት።

84 የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ሆይ፣

ታላቁ የማደሪያ ድንኳንህ ምንኛ ያማረ* ነው!+

 2 ሁለንተናዬ* የይሖዋን ቅጥር ግቢዎች

እጅግ ናፈቀ፤

አዎ፣ በጣም ከመጓጓቴ የተነሳ ዛልኩ።+

ልቤም ሆነ ሥጋዬ ሕያው ለሆነው አምላክ እልል ይላል።

 3 ንጉሤና አምላኬ የሆንከው የሠራዊት ጌታ ይሖዋ፣

ታላቁ መሠዊያህ ባለበት አቅራቢያ፣

ወፍ እንኳ በዚያ ቤት ታገኛለች፤

ወንጭፊትም ጫጩቶቿን የምታሳድግበት ጎጆ

ለራሷ ትሠራለች።

 4 በቤትህ የሚኖሩ ደስተኞች ናቸው!+

እነሱ ሁልጊዜ ያወድሱሃል።+ (ሴላ)

 5 አንተን የብርታታቸው ምንጭ ያደረጉ፣

ወደ ቤትህ የሚወስዱትን መንገዶች የሚናፍቅ ልብ ያላቸው ሰዎች ደስተኞች ናቸው።+

 6 በባካ* ሸለቆ* በሚያልፉበት ጊዜ፣

ስፍራውን ምንጮች የሚፈልቁበት ቦታ ያደርጉታል፤

የመጀመሪያውም ዝናብ በረከት ያለብሰዋል።*

 7 በብርታት ላይ ብርታት እያገኙ ይሄዳሉ፤+

እያንዳንዳቸውም በጽዮን፣ በአምላክ ፊት ይቀርባሉ።

 8 የሠራዊት አምላክ ይሖዋ ሆይ፣ ጸሎቴን ስማ፤

የያዕቆብ አምላክ ሆይ፣ አዳምጠኝ። (ሴላ)

 9 ጋሻችንና+ አምላካችን ሆይ፣ ተመልከት፤*

የተቀባውን የአገልጋይህን ፊት እይ።+

10 በሌላ ቦታ አንድ ሺህ ቀን ከመኖር በቅጥር ግቢዎችህ አንዲት ቀን መዋል ይሻላልና!+

በክፉዎች ድንኳን ከመኖር፣

በአምላኬ ቤት ደጃፍ ላይ መቆም እመርጣለሁ።

11 ይሖዋ አምላክ ፀሐይና+ ጋሻ+ ነውና፤

እሱ ሞገስና ክብር ይሰጣል።

ንጹሕ አቋም ይዘው የሚመላለሱትን

ይሖዋ አንዳች መልካም ነገር አይነፍጋቸውም።+

12 የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ሆይ፣

በአንተ የሚታመን ሰው ደስተኛ ነው።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ