የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 13
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • የይሖዋን ማዳን መጠባበቅ

        • ‘ይሖዋ ሆይ፣ እስከ መቼ ነው?’ (1, 2)

        • ይሖዋ በእጅጉ ይክሳል (6)

መዝሙር 13:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዮብ 13:24፤ መዝ 6:3፤ 22:2

መዝሙር 13:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴ በጭንቀት ተውጣ የምትኖረው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 22:7, 8

መዝሙር 13:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 25:2፤ 35:19

መዝሙር 13:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 52:8፤ 147:11፤ 1ጴጥ 5:6, 7
  • +1ሳሙ 2:1

መዝሙር 13:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 116:7፤ 119:17

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 13:1ኢዮብ 13:24፤ መዝ 6:3፤ 22:2
መዝ. 13:2መዝ 22:7, 8
መዝ. 13:4መዝ 25:2፤ 35:19
መዝ. 13:5መዝ 52:8፤ 147:11፤ 1ጴጥ 5:6, 7
መዝ. 13:51ሳሙ 2:1
መዝ. 13:6መዝ 116:7፤ 119:17
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 13:1-6

መዝሙር

ለሙዚቀኞች ቡድን መሪ። የዳዊት ማህሌት።

13 ይሖዋ ሆይ፣ የምትረሳኝ እስከ መቼ ነው? ለዘላለም?

ፊትህን ከእኔ የምትሰውረው እስከ መቼ ነው?+

 2 ልቤ በየዕለቱ በሐዘን እየተደቆሰ፣

በጭንቀት ተውጬ የምኖረው* እስከ መቼ ነው?

ጠላቴ በእኔ ላይ የሚያይለው እስከ መቼ ነው?+

 3 ይሖዋ አምላኬ ሆይ፣ ወደ እኔ ተመልከት፤ መልስም ስጠኝ።

በሞት እንዳላንቀላፋ ዓይኖቼን አብራልኝ፤

 4 እንዲህ ከሆነ ጠላቴ “አሸነፍኩት!” አይልም፤

ባላጋራዎቼ በእኔ ውድቀት ሐሴት እንዲያደርጉ አትፍቀድ።+

 5 እኔ በበኩሌ በታማኝ ፍቅርህ እታመናለሁ፤+

ልቤ በማዳን ሥራህ ሐሴት ያደርጋል።+

 6 በእጅጉ ስለካሰኝ+ ለይሖዋ እዘምራለሁ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ