የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 20
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • አምላክ የቀባውን ንጉሥ ያድናል

        • አንዳንዶች በሠረገሎችና በፈረሶች ይታመናሉ፤ ‘እኛ ግን የይሖዋን ስም እንጠራለን’ (7)

መዝሙር 20:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 9:10፤ ምሳሌ 18:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ንቁ!፣

    5/8/2002፣ ገጽ 21-22

መዝሙር 20:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 20:8, 9
  • +2ሳሙ 5:7፤ መዝ 50:2፤ 134:3

መዝሙር 20:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “እንደ ስብ ቆጥሮ።”

መዝሙር 20:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ምክርህንም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 21:1, 2

መዝሙር 20:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 59:16
  • +1ሳሙ 17:45

መዝሙር 20:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በሚቀዳጀው ታላቅ ድል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 2:2, 4
  • +መዝ 17:7

መዝሙር 20:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 33:17፤ ኢሳ 31:1
  • +2ዜና 14:11፤ 20:12፤ 32:8

መዝሙር 20:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መሳ 5:31፤ መዝ 125:1

መዝሙር 20:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 18:50
  • +መዝ 44:4

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 20:1መዝ 9:10፤ ምሳሌ 18:10
መዝ. 20:22ዜና 20:8, 9
መዝ. 20:22ሳሙ 5:7፤ መዝ 50:2፤ 134:3
መዝ. 20:4መዝ 21:1, 2
መዝ. 20:5መዝ 59:16
መዝ. 20:51ሳሙ 17:45
መዝ. 20:6መዝ 2:2, 4
መዝ. 20:6መዝ 17:7
መዝ. 20:7መዝ 33:17፤ ኢሳ 31:1
መዝ. 20:72ዜና 14:11፤ 20:12፤ 32:8
መዝ. 20:8መሳ 5:31፤ መዝ 125:1
መዝ. 20:9መዝ 18:50
መዝ. 20:9መዝ 44:4
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 20:1-9

መዝሙር

ለሙዚቀኞች ቡድን መሪ። የዳዊት ማህሌት።

20 በጭንቀት ቀን ይሖዋ ይስማህ።

የያዕቆብ አምላክ ስም ይጠብቅህ።+

 2 ከቅዱሱ ስፍራ እርዳታ ይላክልህ፤+

ከጽዮንም ደግፎ ይያዝህ።+

 3 በስጦታ የምታቀርበውን መባ ሁሉ ያስብልህ፤

የሚቃጠል መባህን በሞገስ ዓይን* ይቀበልህ። (ሴላ)

 4 የልብህን ፍላጎት ያሟላልህ፤+

ዕቅድህንም* ሁሉ ያሳካልህ።

 5 በማዳን ሥራህ በደስታ እልል እንላለን፤+

በአምላካችን ስም ዓርማችንን ወደ ላይ ከፍ እናደርጋለን።+

ይሖዋ የለመንከውን ሁሉ ይፈጽምልህ።

 6 ይሖዋ የቀባውን እንደሚያድን አሁን አወቅኩ።+

በቀኝ እጁ በሚያከናውነው ታላቅ የማዳን ሥራ፣*+

ቅዱስ ከሆኑት ሰማያቱ ይመልስለታል።

 7 አንዳንዶች በሠረገሎች፣ ሌሎች ደግሞ በፈረሶች ይታመናሉ፤+

እኛ ግን የአምላካችንን የይሖዋን ስም እንጠራለን።+

 8 እነሱ ተዝለፍልፈው ወድቀዋል፤

እኛ ግን ተነስተን ቀጥ ብለን ቆመናል።+

 9 ይሖዋ ሆይ፣ ንጉሡን አድን!+

እርዳታ ለማግኘት በተጣራን ቀን ይመልስልናል።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ