የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘኁልቁ 25
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዘኁልቁ የመጽሐፉ ይዘት

      • እስራኤላውያን ከሞዓብ ሴቶች ጋር የፆታ ብልግና ፈጸሙ (1-5)

      • ፊንሃስ እርምጃ ወሰደ (6-18)

ዘኁልቁ 25:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 2:1፤ ሚክ 6:5
  • +ዘኁ 31:16፤ 1ቆሮ 10:8፤ ራእይ 2:14

ዘኁልቁ 25:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 34:15፤ 1ቆሮ 10:20
  • +ዘፀ 20:5

ዘኁልቁ 25:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ከፌጎር ባአል ጋር ተጣበቀ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 4:3፤ ኢያሱ 22:17፤ መዝ 106:28, 29፤ ሆሴዕ 9:10

ዘኁልቁ 25:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ራሶች።”

  • *

    ቃል በቃል “በፀሐይ ፊት።”

ዘኁልቁ 25:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ከፌጎር ባአል ጋር የተጣበቀውን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 18:21
  • +ዘፀ 22:20፤ 32:25, 27፤ ዘዳ 13:6-9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/1/2004፣ ገጽ 29

ዘኁልቁ 25:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 25:14, 15

ዘኁልቁ 25:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 6:25፤ ኢያሱ 22:30

ዘኁልቁ 25:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ብልቷ” ላቲን ቩልጌት። “ማህፀኗ” የሰብዓ ሊቃናት ትርጉም።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 106:30

ዘኁልቁ 25:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 25:4፤ ዘዳ 4:3፤ 1ቆሮ 10:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ከአምላክ ፍቅር፣ ገጽ 97-98

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/1/2004፣ ገጽ 29

ዘኁልቁ 25:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 25:7
  • +መዝ 106:30, 31
  • +ዘፀ 20:5፤ 34:14፤ ዘዳ 4:24

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/1/2004፣ ገጽ 27

    10/15/2002፣ ገጽ 29

    3/1/1995፣ ገጽ 17

ዘኁልቁ 25:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ነገ 19:10
  • +1ዜና 6:4፤ ዕዝራ 7:1, 5፤ 8:1, 2

ዘኁልቁ 25:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 31:7, 8፤ ኢያሱ 13:21
  • +1ዜና 1:32, 33

ዘኁልቁ 25:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 31:1, 2

ዘኁልቁ 25:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 25:3፤ 31:16
  • +ዘኁ 25:9
  • +ዘኁ 25:8, 15

ተዛማጅ ሐሳብ

ዘኁ. 25:1ኢያሱ 2:1፤ ሚክ 6:5
ዘኁ. 25:1ዘኁ 31:16፤ 1ቆሮ 10:8፤ ራእይ 2:14
ዘኁ. 25:2ዘፀ 34:15፤ 1ቆሮ 10:20
ዘኁ. 25:2ዘፀ 20:5
ዘኁ. 25:3ዘዳ 4:3፤ ኢያሱ 22:17፤ መዝ 106:28, 29፤ ሆሴዕ 9:10
ዘኁ. 25:5ዘፀ 18:21
ዘኁ. 25:5ዘፀ 22:20፤ 32:25, 27፤ ዘዳ 13:6-9
ዘኁ. 25:6ዘኁ 25:14, 15
ዘኁ. 25:7ዘፀ 6:25፤ ኢያሱ 22:30
ዘኁ. 25:8መዝ 106:30
ዘኁ. 25:9ዘኁ 25:4፤ ዘዳ 4:3፤ 1ቆሮ 10:8
ዘኁ. 25:11ዘኁ 25:7
ዘኁ. 25:11መዝ 106:30, 31
ዘኁ. 25:11ዘፀ 20:5፤ 34:14፤ ዘዳ 4:24
ዘኁ. 25:131ነገ 19:10
ዘኁ. 25:131ዜና 6:4፤ ዕዝራ 7:1, 5፤ 8:1, 2
ዘኁ. 25:15ዘኁ 31:7, 8፤ ኢያሱ 13:21
ዘኁ. 25:151ዜና 1:32, 33
ዘኁ. 25:17ዘኁ 31:1, 2
ዘኁ. 25:18ዘኁ 25:3፤ 31:16
ዘኁ. 25:18ዘኁ 25:9
ዘኁ. 25:18ዘኁ 25:8, 15
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዘኁልቁ 25:1-18

ዘኁልቁ

25 እስራኤላውያን በሺቲም+ ይኖሩ በነበረበት ጊዜ ሕዝቡ ከሞዓብ ሴቶች ጋር የፆታ ብልግና መፈጸም ጀመረ።+ 2 ሴቶቹም ለአማልክታቸው ወደተሠዉት መሥዋዕቶች ሕዝቡን ጠሩ፤+ ሕዝቡም ከመሥዋዕቱ መብላት እንዲሁም ለእነሱ አማልክት መስገድ ጀመረ።+ 3 ስለዚህ እስራኤል የፌጎርን ባአል በማምለክ ተባበረ፤*+ ይሖዋም በእስራኤል ላይ እጅግ ተቆጣ። 4 ይሖዋም ሙሴን እንዲህ አለው፦ “እየነደደ ያለው የይሖዋ ቁጣ ከእስራኤል ላይ እንዲመለስ የዚህን ሕዝብ መሪዎች* ሁሉ ወስደህ በጠራራ ፀሐይ* በይሖዋ ፊት ስቀላቸው።” 5 ከዚያም ሙሴ የእስራኤልን ዳኞች+ “እያንዳንዳችሁ በፌጎር ባአል አምልኮ የተባበረውን* የየራሳችሁን ሰው ግደሉ” አላቸው።+

6 ሆኖም ልክ በዚህ ጊዜ አንድ እስራኤላዊ፣ ሙሴና በመገናኛ ድንኳኑ መግቢያ ላይ እያለቀሰ ያለው የእስራኤል ማኅበረሰብ በሙሉ እያዩት አንዲት ምድያማዊት ሴት+ ይዞ ወደ ወንድሞቹ መጣ። 7 የካህኑ የአሮን ልጅ፣ የአልዓዛር ልጅ ፊንሃስ+ ይህን ሲመለከት ከማኅበረሰቡ መሃል ወዲያው ብድግ ብሎ ጦር አነሳ። 8 ከዚያም እስራኤላዊውን ተከትሎ ወደ ድንኳኑ በመግባት ሁለቱንም ወጋቸው፤ እስራኤላዊውን ወጋው፤ እሷንም ሆዷ* ላይ ወጋት። በዚህ ጊዜ መቅሰፍቱ ከእስራኤል ልጆች ላይ ተወገደ።+ 9 በመቅሰፍቱ የሞቱት ሰዎች 24,000 ነበሩ።+

10 ከዚያም ይሖዋ ሙሴን እንዲህ አለው፦ 11 “የካህኑ የአሮን ልጅ፣ የአልዓዛር ልጅ ፊንሃስ+ በመካከላቸው እኔን የሚቀናቀነኝን ማንኛውንም ነገር በቸልታ ባለማለፉ ቁጣዬ ከእስራኤል ሕዝብ ላይ እንዲመለስ አድርጓል።+ ስለዚህ እስራኤላውያንን እኔን ብቻ ለምን አላመለካችሁም ብዬ ጠራርጌ አላጠፋኋቸውም።+ 12 በዚህም የተነሳ ከእሱ ጋር የሰላም ቃል ኪዳን እንደምገባ ንገረው። 13 ይህም አምላኩን የሚቀናቀነውን ማንኛውንም ነገር በቸልታ ባለማለፉ+ እንዲሁም ለእስራኤል ሕዝብ በማስተሰረዩ ለእሱና ከእሱ በኋላ ለሚመጡት ዘሮቹ+ ዘላቂ የክህነት ቃል ኪዳን ሆኖ ያገለግላል።”

14 ከምድያማዊቷ ሴት ጋር የተገደለው ሟቹ እስራኤላዊ የስምዖናውያን አባቶች ቤት አለቃ የሆነው የሳሉ ልጅ ዚምሪ ነበር። 15 የተገደለችውም ምድያማዊት ሴት የጹር+ ልጅ ኮዝቢ ነበረች፤ ጹር በምድያም ካሉት የአባቶች ቤት ጎሳዎች የአንዱ መሪ ነበር።+

16 በኋላም ይሖዋ ሙሴን እንዲህ አለው፦ 17 “ምድያማውያንን አንገላቷቸው፤ እንዲሁም ፍጇቸው፤+ 18 ምክንያቱም እነሱ ከፌጎርና+ ከእህታቸው ከኮዝቢ ጋር በተያያዘ በፈጸሙባችሁ ተንኮል የተነሳ አንገላተዋችኋል፤ ኮዝቢ ከፌጎር ጋር በተያያዘ የተከሰተው መቅሰፍት በመጣበት ዕለት+ የተገደለች የምድያማዊው አለቃ ልጅ ነች።”+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ